#በድሬዳዋ ከተማ ከሚገኙ አቢያተክርስቲያናት አድባራት በትላንትናዉ ዕለት ጥምቀት ባህር በማደር ስረዓት እምነቱን ከፈፀሙት አስራ አራቱ ታቦታት መሀከል አስራ አንዱ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ከጥምቀተ ባህሩ ወደ መንበረ ክብራቸው በሰላም የተመለሱ ሲሆን በቀጣይ ቀናት በሚኖረው የበዓል አከበባር ስረዓት መሰረት #የቅዱስ ሚካኤል #የእግዚአብሔር አብ#የፊልጶስ ታቦታት በባህረ ጥምቀቱ ቆይታ የሚያደረጉ ሲሆን ።
በዛሬው ዕለት ለነበረው በዓል ድምቀትና ፍፁም ሰላማዊነት ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ላበረከተው አስተዋጽኦ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ምስጋናውን ያቀርባል ።
#የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ