የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል

በአስተዳደሩ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ከውበት በዘለለ ለምግብነት የሚውሉ ተክሎችንና ፍራፍሬዎችን በማካተት የከተማ ግብርናን በስፋት እየተገበረ ይገኛል። በዚህም በለንበርዋን አካባቢ በተከናወነውና በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተመረቀው የኮሪደር ልማት ስራ ውስጥ በከተማ ግብርና ብርትኳን፣ ፓፓዬ፣ ሙዝ ፣ ቡናና ሎሚ ምርቶችን ማልማት ተችሏል። በዚህም የከተማው ወጣቶች በአረንጓዴ ልማት፣ በጥበቃና በእንክብካቤ ሥራዎች ላይ…

Read More

ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል።

​በስፍራው እየተገነባ የሚገኘው የዳንወዳግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ሊቀመንበር ሀጂ መሀመድ አረጋ እንደገለጹት፤ የእሳት ቃጠሎ አደጋው ከደረሰበት ማግስት አንስቶ ከተጎጂዎችና ከመንግስት አካላት የተውጣጣ ኮሚቴ በማዋቀር በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ​በተለይም ነጋዴዎችንም ሆነ አካባቢውን መልሶ የማልማትና የግንባታ ሂደት ግልፅነት፣ ኃላፊነትና መናበብ በተሞላበት መልኩ እንዲመራ መደረጉን አስረድተዋል። ​በሀገር ውስጥና በውጭ ከሚገኙ ወገኖች የተገኘውን የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተም፣ የተቋቋሙት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ናሬንድራ ሞዲ በሕንድ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ታሪካዊ ምዕራፍ ማስመዝገባቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “ታላቅ ወንድሜ እና ውድ ወዳጄ ክቡር ናሬንድራ ሞዲ፣ የዓለማችንን ትልቁን እና እጅግ ንቁ…

Read More

”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር።

መበልፀግ የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ የቁሳቁስ ድጋፍ አበርክቷል። የላይብረሪ መፀሀፍትና ሲዲ፣ ለአይን ምርመራ የሚያገለግል ግዙፍ የህክምና መሳሪያን ጨምሮር የተላያዩ የህክምና ቁሳቁሶች፣ የህፃናት አልባሳት፣ለእሳት አደጋ ተግባር የሚያገለግል አምቡላንስ እንዲሁም የእሳት አደጋ ሰራተኞች አልባሳት ድርጅቱ ካበረከታተቸው ድጋፎች ተጠቃሽ ናቸው። በመድረኩ የደሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንተባ አቶ ከድር ጁሀር በጎነት ከምንም በላይ ለራስ መሆኑን ገልፀው በሀገር…

Read More

የ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለሁለተኛ ጊዜ የ6 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተና በዛሬው እለት መሰጠት ተጀምሯል::

ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ከድሬዳዋ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ በተውጣጡ ከፍተኛ ባለሞያዎች የተዘጋጀው የ 6 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተናንም ከ 8 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች በመፈተን ላይ እንደሚገኙም የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሱልጣን አልዪ አስታውቀዋል። ለ 6 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተናም የሚሆኑ ግብአቶች አስቀድመው ከመዘጋጀታቸውም በላይ የመምህራንንም አቅም ማጎልበት እንደተቻለና ኩረጃንም ለማስቀረት ዘርፈ-ብዙ የቅድመ-ዝግጅት…

Read More

ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ 56ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉበት ተግዳሮቶች እየተላቀቀና የኢኮኖሚው መሰረቶችም እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ማዕቀፉ…

Read More

የ2019 ረቂቅ በጀት ከ2.3 ትሪሊዮን ብር በላይ ሆኖ እንዲቀርብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወሰነ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል። የ2019 የፌዴራል መንግሥት በጀት የዐሥር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነው የ2019-2021 የልማት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን እና የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚ እና የፊሲካል ማዕቀፍን…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2019 በጀትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ::

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉበት ተግዳሮቶች እየተላቀቀና የኢኮኖሚው መሰረቶችም እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ማዕቀፉ በኢኮኖሚ ሪፎርሙ የተገኙ አበረታች ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዲያስችልና…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ አፈጻጸም ግምገማውን አጠናቀቀ::

ብልፅግና ፓርቲ በጅግጅጋ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በስኬት አጠናቋል። ​ ​የብልፅግና ፓርቲ የብሔራዊ የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ፣ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እንዲሁም የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በተገኙበት በዚህ መድረክ ላይ የሚከተሉት አበይት ጉዳዮች ተገምግመዋል:: ​ፓርቲው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕቅዱ መሠረት በቅድመ ምርጫ እና በምርጫው…

Read More

የኢትዮጵያ ስልታዊ ዲፕሎማሲ፦ ከውስጥ ጽናት እስከ ዓለም አቀፍ ከፍታ

ዲፕሎማሲ በዓለም አቀፍ መድረክ የሀገር ብሔራዊ ጥቅም፣ ሉዓላዊነት እና ክብር ሳያስደፍሩ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚቀመር ረቂቅ የፖለቲካ ጥበብ ነው። ዓለም በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ሽኩቻዎች በታመሰችበት በዚህ ዘመን የውጭ ግንኙነት መርሆዎችን እንደየአካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች እያስተካከሉ ጥቅምን ማስከበር የህልውና ጉዳይ ነው። ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ምኅዳር ያጋጠሙትን ፈተናዎች የተሻገረው በዘፈቀደ ሳይሆን፣ “የውስጥ ጥንካሬ ለውጭ…

Read More