የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል
በአስተዳደሩ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ከውበት በዘለለ ለምግብነት የሚውሉ ተክሎችንና ፍራፍሬዎችን በማካተት…
በአስተዳደሩ በጥራትና በፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ከውበት በዘለለ ለምግብነት የሚውሉ ተክሎችንና ፍራፍሬዎችን በማካተት የከተማ ግብርናን በስፋት እየተገበረ ይገኛል። በዚህም በለንበርዋን አካባቢ በተከናወነውና በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተመረቀው የኮሪደር ልማት ስራ ውስጥ በከተማ ግብርና ብርትኳን፣ ፓፓዬ፣ ሙዝ ፣ ቡናና ሎሚ ምርቶችን ማልማት ተችሏል። በዚህም የከተማው ወጣቶች በአረንጓዴ ልማት፣ በጥበቃና በእንክብካቤ ሥራዎች ላይ…
በስፍራው እየተገነባ የሚገኘው የዳንወዳግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ሊቀመንበር ሀጂ መሀመድ አረጋ እንደገለጹት፤ የእሳት ቃጠሎ አደጋው ከደረሰበት ማግስት አንስቶ ከተጎጂዎችና ከመንግስት አካላት የተውጣጣ ኮሚቴ በማዋቀር በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። በተለይም ነጋዴዎችንም ሆነ አካባቢውን መልሶ የማልማትና የግንባታ ሂደት ግልፅነት፣ ኃላፊነትና መናበብ በተሞላበት መልኩ እንዲመራ መደረጉን አስረድተዋል። በሀገር ውስጥና በውጭ ከሚገኙ ወገኖች የተገኘውን የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተም፣ የተቋቋሙት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ናሬንድራ ሞዲ በሕንድ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ታሪካዊ ምዕራፍ ማስመዝገባቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “ታላቅ ወንድሜ እና ውድ ወዳጄ ክቡር ናሬንድራ ሞዲ፣ የዓለማችንን ትልቁን እና እጅግ ንቁ…
Ogeeyyiin Barnootaa ol’aanoo Yunivarsitii Dirree Dhawaafi Kollejjii Barnoota Barsiisotaa Dirree Dhawaa waliin ta’uun kan qophaa’eefi sirna barnoota haaraatiin yeroo lammaffaaf kan kennamu qormaanni kutaa 6ffaa bulchinsatti barattoota kuma 8fi 100 ol qormaaticha fudhachaa jiraachuu Hogganaan Biiroo Barnootaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Sulxaan Aliyyii Ibsaniiti jiran. Meeshaaleen Qqormaata Kutaa 6ffaa kennuuf barbaachisan hundumtuu dursee qophaa’uufi barsiisotaafis…
In ka badan 8,100 oo arday ayaa u fadhiistay imtixaanka maamulka fasalka 6aad oo ay soo qabanqaabiyeen xirfadlayaal sare oo ka socda Jaamacadda Diridhaba, iyo Kulliyadda Tababarka Macallimiinta ee Diridhiba,sida u sheegay mudane suldan caliyi,oo ah madaxa xafiska waxbarashada ee ismamulka diridhaba. Mudane,Suldaan Caliyi, ayaa sido kale, sheegay in agabka imtixaanka maamulka fasalka 6aad la…
hay’adda facrans-ethiopia horn of afrika ayaa agab iskugu jira kuwo caafimaad, ambilansiga dab damiska, iyo waliba qalabka caruurtu ku ciyaaran ayaa ay ismaamulka soo gaadhsiiyeen. Madasha lagu gudoonsiiyayay ayaa waxaa kasoo qayb galay mudane khadiir jawhar oo ah duqa ismaamulka dir dhaba ayaa u mahad celiyay hay’addani oo agabkanibka soo uruurisay ururada ku bahoobay in…
Dhaabbanni Tola Oolaa Waldaa Misooma Hawaassummaa kan Qindoominaan Badhaadhuu deegarsa damee gara garaaf oolu gomaacheera. Mana Kitaabaaf kan oolu Kitaabotaa fi Siidiin, Meeshaan guddaan Qorannoo ijaaf oolu ,Meeshaan Uffataa fi meeshaaleen Daa’immaniif oolu, akkasumaas Ambulaansii fi Meeshaan Uffataa Tajaajila ittisa Balaa tasaaf oolu gomaachaniiru. Sagantaa kana irratti haasaa kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo…
መበልፀግ የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ የቁሳቁስ ድጋፍ አበርክቷል። የላይብረሪ መፀሀፍትና ሲዲ፣ ለአይን ምርመራ የሚያገለግል ግዙፍ የህክምና መሳሪያን ጨምሮር የተላያዩ የህክምና ቁሳቁሶች፣ የህፃናት አልባሳት፣ለእሳት አደጋ ተግባር የሚያገለግል አምቡላንስ እንዲሁም የእሳት አደጋ ሰራተኞች አልባሳት ድርጅቱ ካበረከታተቸው ድጋፎች ተጠቃሽ ናቸው። በመድረኩ የደሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንተባ አቶ ከድር ጁሀር በጎነት ከምንም በላይ ለራስ መሆኑን ገልፀው በሀገር…
ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ከድሬዳዋ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ በተውጣጡ ከፍተኛ ባለሞያዎች የተዘጋጀው የ 6 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተናንም ከ 8 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች በመፈተን ላይ እንደሚገኙም የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሱልጣን አልዪ አስታውቀዋል። ለ 6 ተኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተናም የሚሆኑ ግብአቶች አስቀድመው ከመዘጋጀታቸውም በላይ የመምህራንንም አቅም ማጎልበት እንደተቻለና ኩረጃንም ለማስቀረት ዘርፈ-ብዙ የቅድመ-ዝግጅት…
አዲስ አበባ 56ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉበት ተግዳሮቶች እየተላቀቀና የኢኮኖሚው መሰረቶችም እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ማዕቀፉ…