በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር

    እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም፡፡ እውነተኛ ፍቅር በበጎ ነገር ሁሉ ደስ ይለዋል፤ በክፉ ነገር ግን ደስ አይለውም፡፡ በበደለኝነት ስሜት ራሱን ያራቀውንና ያገለለውን በመውቀስ ሲጸጸት ከልብ ይቅር ብሎ ማቅረብና ማካተት ያስፈልጋል፡፡ ይቅርታ በእውነተኛ ፍቀር ከተሞላ ልብ የሚመነጭኛ የበደለኛ ፍቱን መድኃኒትና የጠብንና የጥፋትን ኃይል ጸጥ የሚያደርግ ነው፡፡ የሀገራችን  ህዝቦች የአብሮነት ታሪካቸው የሚያሳየው ለሰላም፣ ለልማትና ዴሞክራሲ ብሎም ለአገራዊ አንድነት…

    Read More

      በንግዱ ሥራዐት ላይ የህግ የበላይነት ሊሰፍን ይገባል

            መንግስት የህዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ሰፊ ጥርትና ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሥራ አጥነትና ድህንትን ለመቀነስ በሥራ ዕድል ፈጠራው በተለይ ወጣቶችና ሴቶችን በንቃት ያሳተፈ ሥራ እየሠራ ነው፡፡ የተንቀሳቃሽ ፈንድ በማዘጋጀት  የብድር ምችችት በማድረግ ኑሯቸውን ለማሻሻል ለሚጥሩ የተመቻቸ ሁኔታ ለመፍጠር ተሞክሯል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለሠራተኛው መንግስት የደረሰበትን አቅም ባገናዘበ መልኩ በተለያዩ ጊዜያቶች የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል፡፡ጭማሪው በገበያው ላይ…

      Read More

        ወጣቱ በምክኒያት ሊደግፍ በምክኒያት ሊቃወምና ሊያወግዝ ይገባል

        በዓለማችን ያሉ ምሁራን አሁን የምንገኝበት ዘመን የመረጃ ዘመን እንደሆነ ይስማሙበታል፡፡ በእርግጥም እጅግ በዘመኑና ከዚህ በፊት ባልነበሩ የቴክኒዮሎጂ ውጤቶች በመታገዝ  መረጃዎች ሊገመት በማይችል ፍጥነት ከዓለማችን አንደኛው ጫፍ ወደ ሌላኛው ጫፍ እየደረሱ ነው፡፡ በዚህም ሳቢያ በጣም ግዙፍና ሰፊ የሆነችው ዓለማችን ወደ አንድ መንደር ተቀይራለች፡፡ መረጃ ትልቅ ሀብት መሆኑን ዓለም በተግባር አስኪመለከት ድረስ መረጃዎች ከምንጊዜውም በላይ የኑሮ ዘይቤያችንን…

        Read More

          ለሠላማችን ይህ ነው ተብሎ የማይገመት ትልቅ ዋጋ ተከፍሎበታል

          እኛ ኢትዮጵያዊያን የእርስ በእርስ ግጭትንና ጦረነትን የምናውቀው በወሬና በሚዲያዎች ብቻ አይደለም፡፡ በተግባርም እንዳሳለፍነው የእርስ በእርስ ግጭቱና ጦርነቱ ብዙ ነገር አሳጥቶናል፡፡ ለዚህ ደግሞ ችግሩ ያላነኳኳው ቤት ያለሞኖሩን መጥቀስ ብቻ በቂ ነው፡፡ አኛ ግጭትንና ጦርነትን የምናውቀው በተግባር በተጨፈጨፉ ህጻናት፣ ወጣቶች፣ አረጋውያንና እናቶችም ጭምር ነው፡፡  በብዙዎቻችን ቤት ዛሬም ድረስ አሻራው አለ፡፡ በሀገር ደረጃም ለድህነታችንና ለኋላ ቀርነታችን ዋናው መንስኤ…

          Read More

            ሠላማችን የህዳሴያችን ዋስትና ነው !!!

            ወቅቱ በጋራ የመልማት ፍላጎታችንን በማቀናጀትና የጋራ ጠላታችን በሆኑት ኋላቀርነትና ድህነት ላይ የከፈትነውን መጠነሰፊ ዘመቻ ከዳር በማድረስ የአገራችንን ህዳሴ ሊቀለበስ ከማይችልበት ደረጃ ለማድረስ ትንፋሻችንን ሰብሰብ አድርገን የሞት ሽረት ትግል የምናደርግበት ነው፡፡ካለፈው የትግል ተሞክሯችን እንደምንገነዘበው ትግላችን መራራና እልህ አስጨራሽ ቢሆንም የድላችን አይቀሬነት ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡           በልዩነታችን ደምቀንና አጊጠን ልዩነትን ያለገደብ በሚያስተናገደውሕገመንግስታዊ ሥርዓታችን ውስጥያለው ጠንካራ አንድነታችን በርካታ…

            Read More