ሠላማችን የህዳሴያችን ዋስትና ነው !!!

    ወቅቱ በጋራ የመልማት ፍላጎታችንን በማቀናጀትና የጋራ ጠላታችን በሆኑት ኋላቀርነትና ድህነት ላይ የከፈትነውን መጠነሰፊ ዘመቻ ከዳር በማድረስ የአገራችንን ህዳሴ ሊቀለበስ ከማይችልበት ደረጃ ለማድረስ ትንፋሻችንን ሰብሰብ አድርገን የሞት ሽረት ትግል የምናደርግበት ነው፡፡ካለፈው የትግል ተሞክሯችን እንደምንገነዘበው ትግላችን መራራና እልህ አስጨራሽ ቢሆንም የድላችን አይቀሬነት ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡           በልዩነታችን ደምቀንና አጊጠን ልዩነትን ያለገደብ በሚያስተናገደውሕገመንግስታዊ ሥርዓታችን ውስጥያለው ጠንካራ አንድነታችን በርካታ…

    Read More