በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት እንዲሆን የተመኙት ክቡር ም/ከንቲባው ፤ ያለንን በማካፈል፣ ጐረቤትን በማገዝ እና በመጠየቅ እንዲሁም የተቸገሩትን በመርዳት በአሉን በጋራ ማሳለፍ እንደሚገባ በመልዕክታቸው ገልፀዋል።
በዓሉ የፍቅር፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የመቻቻል እሴቶች ይበልጥ የሚጠናከሩበት ሊሆን እንደሚገባ ክቡር ም/ ከንቲባው ጠቁመው፤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ፣ የብልፅግና እና የመተሳሰብ በአል ይሆን ዘንድ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።
መልካም የትንሳኤ በዓል!!
አቶ ሀርቢ ቡህ


