በፍቅር እንደመር በይቅርታ እንሻገር

    እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም፡፡ እውነተኛ ፍቅር በበጎ ነገር ሁሉ ደስ ይለዋል፤ በክፉ ነገር ግን ደስ አይለውም፡፡ በበደለኝነት ስሜት ራሱን ያራቀውንና ያገለለውን በመውቀስ ሲጸጸት ከልብ ይቅር ብሎ ማቅረብና ማካተት ያስፈልጋል፡፡ ይቅርታ በእውነተኛ ፍቀር ከተሞላ ልብ የሚመነጭኛ የበደለኛ ፍቱን መድኃኒትና የጠብንና የጥፋትን ኃይል ጸጥ የሚያደርግ ነው፡፡ የሀገራችን  ህዝቦች የአብሮነት ታሪካቸው የሚያሳየው ለሰላም፣ ለልማትና ዴሞክራሲ ብሎም ለአገራዊ አንድነት…

    Read More