ለተቀዳጀነው ትክክለኛ ዴሞክራሲ ዋጋ ልንሰጥ ይገባል
የአቋም መግለጫ ለተቀዳጀነው ትክክለኛ ዴሞክራሲ ዋጋ ልንሰጥ ይገባል “ዴሞክራሲ” ቃሉ ከግሪክ የመጣና የፖለቲካ ጉዳይ ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳ ታልቅ መልዕክት ያዘለ ቃል ነው፡፡ በየጊዜው ወደ ስልጣን ሊመጡ የሚፈልጉ የፖለቶካ ፓርቲዎች የህዝብን ልብ ለመማረክና ትኩረት ለማግኘት በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ደጋግመው የሚናገሩት ቃል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ብዙዎች በተግባር ለማሳየትና ልክ እንደ ቃሉ መሠረታዊ ትርጉም ስልጣን የህዝብስለሆነ ከህዝብ ፍላጎትና…


