የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ11ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2ሺ 800 ተማሪዎች አስመረቀ
የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የቀሰሙትን እውቀት በመጠቀም ለሀገር እድገትና ብልጽግና እንዲሁም ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ6 ኮሌጆችና በ41 የትምህርት ክፍሎች ተቀብሎ ያሰለጠናቸውን 2ሺ 800 ተማሪዎች ለ11ኛ ጊዜ በድምቀት አስመርቋል፡፡ በዚሁ ስነ ስርአት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በሚኒስቴር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ስረአት ግንባታ መአከል አስተባባሪ የዩኒቨርስቲው የቦርድ ሰብሳቢ አቶ…


