በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 353 ሚሊዮን 633 ሺህ ችግኝ ተተከለ
እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 353 ሚሊዮን 633 ሺህ 660 ችግኝ በዛሬው እለት በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ተተክሏል፡፡ በአገር አቀፍ ሚዲያዎች የአረንጓዴ አሻራ ቀን አስተባባሪ ኮሚቴ በሰጡት መግለጫ እንደ ሀገር በእለቱ ከእቅድ በላይ መከናወኑን አስታውቀዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ የተቀመጠውን የአረንጓዴ አሻራ ቀን እውን ለማድረግ በድሬደዋ በችግኝ ተከላው መርሀ ግብር የአስተዳደሩ ከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡህ…


