የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ ገብተዋል::

ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ የገቡት በሶማሌ ክልል በሽንሌ ከተማ ድምፅ ለመስጠት ነው።

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ይሱፍ እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *