June 2026
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል።
ከንቲባው ድምፃቸውን የሰጡት በአስተዳደሩ ወረዳ 04 በሚገኘው ምርጫ ጣቢያ አንድ ነው። ከንቲባ ከድር ጁሃር ድምፅ በሰጡበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዜጎች በሕገ-መንግስቱ የተሰጣቸውን የመምረጥ መብት በአግባቡና በሃላፊነት ስሜት ሊጠቀሙበት እንደሚገባ አሳስበዋል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በአገር አቀፍ ደረጃ ሰፊ ዝግጅት መደረጉን የገለጹት ከንቲባው፤ መላው ኢትዮጵያውያን የሚፈልጉትን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥና የአገሪቱን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ…
የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር ድምጽ ሰጡ
የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር በከተማዋ ግሪ ካምፕ ወፍጮ ቤት ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች 297 በሚሆኑ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ ገብተዋል::
ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ የገቡት በሶማሌ ክልል በሽንሌ ከተማ ድምፅ ለመስጠት ነው። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ይሱፍ እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
Magaalaa Dirree Dhawaatti,taajjabdoonni IGAD haala adeemsa filannoo ilaalaa jiru.
‘OBN Cyber Media’ Caamsaa 24, 2018 Magaalaa Dirree Dhawaatti,taajjabdoonni IGAD haala adeemsa filannoo ilaalaa jiru. Ummannis duraa duuba isaa eeggachuun qaama waggoota shanan ittaanu isaan bulchuuf sagalee kennaa jira.
- 1
- 2


