የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር ድምጽ ሰጡ
የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር በከተማዋ ግሪ ካምፕ ወፍጮ ቤት ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች 297 በሚሆኑ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።
የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር በከተማዋ ግሪ ካምፕ ወፍጮ ቤት ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች 297 በሚሆኑ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።
ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ የገቡት በሶማሌ ክልል በሽንሌ ከተማ ድምፅ ለመስጠት ነው። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ይሱፍ እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
‘OBN Cyber Media’ Caamsaa 24, 2018 Magaalaa Dirree Dhawaatti,taajjabdoonni IGAD haala adeemsa filannoo ilaalaa jiru. Ummannis duraa duuba isaa eeggachuun qaama waggoota shanan ittaanu isaan bulchuuf sagalee kennaa jira.