በከተማችን 32 ግራም ዳቦ በ2 ብር ተሽጧል

    መንግስት 100 ግራም ዳቦ በ1፡30 ሳንቲም እንዲሸጥ ከዳቦ ቤቶች ጋር ውል ቢያደርግም  በከተማዋ ያለው ዝቅተኛ የዳቦ ዋጋ 1፡50 መሆኑ ይታወቃል፡፡ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች  ግራሙን ቀንሰው ዋጋውን በመጨመር ሲሸጡም ተስተውሏል፡፡   “መንግስት 100 ግራም ዳቦ በ1፡30 ሳንቲም ሽጡ ብሎ ውል ሲያስገባን ዱቄት ሊያቀርብልን ታሳቢ ተደርጎ ነው” ያሉት የናቲ ዳቦ ቤት ባለቤት አቶ ታሪኩ ደጉ ናቸው፡፡ ትንሽ…

    Read More

      ህብረተሰቡ ግብሩን በአግባቡ እንዲከፍል የሀይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

      በድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በተከናወነው የታክስ ንቅናቄ መድረክ ተገኝተው ለንግዱ ማህበረሰብ ግብርን በአግባቡ አለመክፈል በምድርም በሰማይም እንደሚያስጠይቅ ያስተማሩት  የሀይማኖት አባቶች ግብርን በመክፈል ሁሉም ዜጋ ለሀገሪቱ እድገት አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡   ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 30 የደረጃ 3 (ሐ) ግብር ከፋዮች ግብራቸውን የሚከፍሉበት ወቅት በመሆኑ ሁሉም ግብር ከፋይ በወቅቱ ግብሩን እንዲከፍል ያሣሠቡት የድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች…

      Read More

        የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ወገንን የመርዳት ባህል እንድናዳብር አቅም ፈጥሮልናል -ወጣቶች

        በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር በመላ ሀገሪቱ ከ10-ሚሊዮን በላይ ወጣቶች የሚሳተፉ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር 60ሺ ወጣቶች ይሳተፋሉ፡፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን በማስተባበር ወገንን የመርዳት ባህል እንዲያዳብሩ አቅም የፈጠረላቸው መሆኑን ወጣቶች ገለፁ፡፡ ባለፈው ቅዳሜ በችግኝ ተከላ ስነ ስርዓት የተጀመረው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በያዝነው ክረምት ከ60ሺህ በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሰማራታቸውን የአስተዳደሩ…

        Read More