የዲያስፖራውን ተሳትፎ በማሳደግ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ትልቁን ድርሻ እንዲወጣ ማስቻል እንደሚገባ ተገለፀ ::
የድሬዳዋ የዲያስፖራ ስትሪንግ ኮሚቴ አባላት እና ከፍተኛ አመራሮች በዘርፉ ያሉ ችግሮችና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ውይይት ተካሂዷል። በአገራችን ዲያስፖራው ሁሉን አቀፍ የልማት እንቅስቃሴዎች ላይ ተሳታፊ እንዲሆን የዲያስፖራ ፖሊሲ ተቀርፆ ተግባራዊ በመሆኑ አውንታዊና አበረታች ውጤቶች መመዝገቡን የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ በወቅቱ ተናግረዋል። አክለውም በአስተዳደሩ የዲያስፖራውን ማህበረሰብ ጥያቄ በተገቢው መንገድ ለመፍታት በሚቻልበት መንገድ እተሰራ መሆኑን…


