የመንግስት ተቋማት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት ይሰጡ ዘንድ ዘርፈ-ብዙ ስራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር አዲስ መንግስት ከመመስረቱ ጋር ተያይዞ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ዘርፈ-ቡዙ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የመንግስት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት በተለይም በተገልጋይ ላይ የሚያደርሱትን ጫና ለመቀነስ ፣ የአገልጋይነት መንፈስን የተላበሰ የስነ-ምግባር ችግር የሚስተዋልበትና ለዜጎች አፋጣኝ የሆነ ምላሽ የማይሰጥና ተጠያቂነት ባልሰፈነበት ሁኔታ የደበዘዘውን የሲቪል ሰርቫንትን ገፅታ ለመቀየርና ለማስተካከል ይቻል…

    Read More