ዳያስፖራው በአምስት ወራት ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ አገር ቤት ልኳል
ዳያስፖራው በዘንድሮው በጀት ዓመት አምስት ወራት ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ አገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። በበጀት ዓመቱም አራት ቢሊየን ዶላር ከሬሚታንስ ለመሰብሰብ መታቀዱን አመልክቷል። ዳያስፖራው በ’አይዞን ኢትዮጵያ’ የገንዘብ ማሰባሰቢያ አማራጭ እና በውጭ አገራት በሚገኙ ሚሲዮኖች አማካኝነት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ400 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል። በ’አይዞን ኢትዮጵያ’…


