ለቀጣይ ስድስት ወራት የኤች አይ ቪ ተጋላጭ ማህበረሰብ የምርመራ ዘመቻ ለማድረግ የንቅናቄ መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

    እንደ ሀገር የተጀመረውን የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጋላጭ ማህበረሰቦችን ምርመራ እና መፍትሄ ማመቻቸትና የንቅናቄ አቅጣጫ መርሀ ግብር በዛሬው እለት በድሬደዋ አስተዳደር ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡ በመረሀ ግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰይድ እንደተናገሩት የኤች አይ ቪ ኤድስ ታማሚዎች እንደ ሀገር ቁጥራቸው አየጨመረ በመምጣቱ ትኩረት የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመለየት…

    Read More