በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ የህዝብ ግንኙነት የኮሚኒኬሽን እና የሚዲያ ባለሞያዎች ለ6 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ።

    የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያዘጋጀው ስልጠና የሚዲያ ሞኒተሪንግ የህዝብ አስተያየት ጥናት አጀንዳ መቅረፅ የተግባቦት ስትራቴጂ እና ሌሎች ርእሰ ጉዳዮች ላይ ለሰልጣኞች ግንዛቤ ተፈጥሯል ::

    Read More

      ዳያስፖራውን በማህበረሰብ የልማት ስራዎች ይበልጥ ለማሳተፍ በቅንጅትና በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ::

      የድሬ ደዋ አስተዳደር ዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በመስተዳደሩ በማህበራዊ አገልግሎት ላይ ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በተካሄደዉ ምክክር ዳያስፖራውን በማህበረሰብ የልማት ስራዎች ይበልጥ ለማሳተፍ በቅንጅትና በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የድሬ ደዋ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ እንደገለፁት በህብረተሰቡ የልማት ፍላጎት ላይ ያሉ ክፍተቶች እና ችግሮችን በሚገባ በመለየት…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የሶስቱ ምክር ቤት እጩዎች ምልመላ ተጠናቀ።

        በድሬዳዋ አስተዳደር ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ድሬዳዋን ወክለው ለተወካዮች ምክር ቤት የሚመለመሉ እጩዎች፣ ለአስተዳደሩ ምክር ቤት እና ለቀበሌ ምክር ቤት እጩዎች ተመልምለው ቀርበዋል። ለተወካዮች ምክር ቤት፣ ለአስተዳደሩ ምክር ቤትና ለቀበሌ ምክር ቤት የተመለመሉ እጩዎች መስፈርቱን መሰረት በማድረግ ከተማና ገጠርን ባማከለ መልኩ የተመለመሉ ሲሆን ለተወካዮች ምክር ቤት 2 እጩዎች፣ ለከተማ ምክር ቤት 189 እጩዎች እና ለቀበሌ…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ከኒትባ የተመራ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፖትርያርክ ጎበኙ።

          በክቡር ከንቲባ የተመራው የድሬደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፖትርያርክ በመገኘት በፀጥታ አካላት እና አመራሩ እየተጠናከረ የመጣውን መልካም ግንኑኝነት ለማጠናከር የጋራ መድረክ አካሄዱ። ልዑካኑ በቤተክርስቲያኒቱ እየተካሄዱ ያሉትን የልማት ስራዎችም ለመጎብኘ ችለዋል። ይህ የምክክር መድረክ በከተማ መስተዳደር ደረጃ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የተገለፀ ሲሆን ብፁዕታቸውም ለከተማ አስተዳደሩ አመራር እና…

          Read More

            Hojiiwan Misooma Hawaasummaa irratti Diyaasporaa akkaan hirmaachisuuf Qindoominaa fi xiyyeefannoon hojjatamuu akka qabu ibsame .

            Qopheessummaa Daayireektoreetii Qindeessa Dhimmoota Diyaasporaa Dirree Dhawaattiin bakka bu’oota dhaabilee Tajaajila Hawaasummaa laachuu irratti boba’an kan Bulchiinsaa waliin marii taasifame irratti haasawa baniinsaa kan taasiste Hoogantuun Biiroo Barnoota Bulchiinsa Dirree Dhawaa Adde Muluukaa Mahamad akka jedhanitti Hojiiwan Misooma Hawaasummaa kanneen roga gara garaa irratti hawaasa Diyaasporaa hirmaachisuun guddina hawaasaa saffisiisuuf Biyti teenyaa fi Bulchiinsi keenyaa…

            Read More

              Dorgomii 8ffaa Pirimarlii Liigii Kubbaa Kaachoo Kilaboota Itiyoophiyaa xumurame.

              Dorgomii 8ffaa Pirimarlii Liigii Kubbaa Kaachoo Kilaboota Itiyoophiyaa kan Amajjii 16 hanga 20 marsaa 1ffaa magaalaa Dirree Dhawaatti geggeefamaa tureen Gama Dhiiraan Gareen Magaalaa Dirree Dhawaa Garee Kutaa Magaalaa Yekkaa 62 fi 54 yoo injifatu Gama Dubartootaan Gareen Magaalaa Hawaasa Garee Magaalaa Walqixee 44 fi 36 injifachuun marsaa 1 ffaa xumurameera marsaa 2 ffaan Magaalaa…

              Read More

                በጤናው ዘርፍ ከባለድርሻ ተቋማት ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን ትኩረት በመስጠት እንደሚሰሩ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ አስታወቁ።

                የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ላለፉት 10 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እና በቀጣይ 10 ዓመታት ሊሰሩ የታቀዱ አንኳር ተግባራት ላይ በአስተዳደሩ ካሉ ባለድርሻ ተቋማት ጋር ውይይት አካሄዶል፡፡ በወይይት መድረኩ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ለምለም በዛብህ እንደተናገሩት ባለፉት 510 ዓመታት የእናቶችን ሞት መቀነስ፣ የህፃናትን ጤና ማሻሻያ፣ ተላላፊ የሆኑ በሽታዎችን መቆጣጠር፣ የጤና አገልግሎት ሽፋንን ማሳደግና ወባን መከላከል ላይ…

                Read More

                  በአገር አቀፍ ሚዲያ ላይ ከሚዘግቡ የሚዲያ ባለሞያዎች ልምድ መቅሰም ተገቢ መሆኑ ተጠቆመ የሚዲያ ስራ እርስ በርስ ተመጋጋቢ በመሆኑ ልምድና ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚቻል የጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ ጋዜጠኛ መሳይ ተክሉ በድሬደዋ ለሚገኙ የሚዲያ ባለሞያዎች ልምዱን ባካፈሉበት ወቅት ይገልፀዋል ።

                  Read More