በአገር አቀፍ ሚዲያ ላይ ከሚዘግቡ የሚዲያ ባለሞያዎች ልምድ መቅሰም ተገቢ መሆኑ ተጠቆመ የሚዲያ ስራ እርስ በርስ ተመጋጋቢ በመሆኑ ልምድና ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚቻል የጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ ጋዜጠኛ መሳይ ተክሉ በድሬደዋ ለሚገኙ የሚዲያ ባለሞያዎች ልምዱን ባካፈሉበት ወቅት ይገልፀዋል ። 5 years ago5 years ago00 mins Post navigation Previous: ለቀጣይ አስር ወራት የሚቆይ ብሄራዊ የወጣቶች በጎ ልማት ተግባራት የሚሳተፉ ሰልጣኞች በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡Next: በጤናው ዘርፍ ከባለድርሻ ተቋማት ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን ትኩረት በመስጠት እንደሚሰሩ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ አስታወቁ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom2 days ago2 days ago 0