በአገር አቀፍ ሚዲያ ላይ ከሚዘግቡ የሚዲያ ባለሞያዎች ልምድ መቅሰም ተገቢ መሆኑ ተጠቆመ የሚዲያ ስራ እርስ በርስ ተመጋጋቢ በመሆኑ ልምድና ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚቻል የጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ ጋዜጠኛ መሳይ ተክሉ በድሬደዋ ለሚገኙ የሚዲያ ባለሞያዎች ልምዱን ባካፈሉበት ወቅት ይገልፀዋል ። 5 years ago5 years ago00 mins Read More