የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ ከክለቡ ካቢኔ አባላት ጋር በመሆን የድሬ ከተማ ተጫወቾችን አበረታቱ::

    ከንቲባው ተጫዋቾቹን ሲያበረታቱ ባስተላለፉት መልዕክት “የድሬዳዋን የአሸናፊነት ታሪክ ለመመለስ በርትታችሁ ስሩ እኛም ከጎናቹ ነን” በማለት ልጆቹን አበረታቱዋል። ከከንቲባው በተጨማሪ የካቢኔ አባላቶቹ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም እና አቶ ሱልጣን አሊዪ የተገኙ ሲሆን የአስተዳደሩ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሀላፊ እና የክለቡ ም/ሰብሳቢ ሱልጣን አሊዪም ባስተላለፉት መልዕክት “እናንተ የአስተዳደሩን ህብረተሰብ አስደስቱ ሌላው ለእኛ ተው” በማለት ከተጫዋቾች ጎን መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ድሬዳዋ…

    Read More

      ለ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ዝግጅት መመሪያ ዙሪያ ከአስተባባሪዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

      በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለፌደራል፣ ለከተማ አስተዳደርና ለቀበሌ ም/ቤት አባልነት የሚወዳደሩ እጩዎች ዝግጅት ማስፈጸሚያ እቅድ ዙሪያ ለ3ቱ ዘርፎች፣ ለከተማ ቀበሌና ለገጠር ክላስተር ፓርቲ አስተባባሪዎች ግንዛቤ ማስገንዘቢያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መብራቴ ገብረየስ አሁን እየታየ ያለው የኮቪድ 19 ማሻቀብ አሳሳቢነት መልዕክት በማስተላለፍ ስለምርጫ ዝግጅት ከቢሮ ኃላፊዎች፣ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና የም/ቤት ከፍተኛ…

      Read More

        Kiraan Manneen Daldalaa foyyefamuufi.

        Korporeeshiniin Manneen Kiraa Federaalaatti Itti gaafatamaan damee Dirree Dhawaa Obbo Uwnatu wixinee fooyyessa Kiraa Manneen Daldalaa irratti akka ibsanitti gatii manneenii kun waggoottan darbanitti kan itti hojjatamaa turee haala qabatamaa ammaan kan wal hin simanne waan ta’eef wixineen fooyessaa kun kurfeeyfamaa jiraa jedhan.

        Read More

          Filannoon biyyaalessaa marsaa 6ffaan Caamsaa 28,2013 akka gaggeeffamu Boordiin Filannoo yaada dhiyaase

          Guyyaan Filannoo biyyaalessaa marsaa 6ffaan itti gaggeeffamu Caamsaa 28, 2013 akka ta’u Boordiin Filannoo Biyyaalessa Ityoophiyaa yaada dhiyaase. Boordichi sagantaa duraa har’a ifoomseen guyyaan sagaleen itti laatamu Caamsaa 28, 2013, guyyaan bu’aan waliigalaa itti ifoomu Caamsaa 29, 2013 hanga Waxabajjii 21, 2013 akka ta’u yaada dhiyeessera. Boordichi sagantaa gabatee yeroo filannoo marsaa 6ffaa biyyaalessaa haala…

          Read More

            ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ በተመረጡ ቦታዎች ተካሄደ።

            15ኛው ሳምንት የጽዳት ዘመቻ በአስተዳደሩ ቀበሌ 02 በተመረጡ ሶስት ቦታዎች ማለትም ቡድን 1. በክቡር ከንቲባው የሚመራው ከሰኢዶ ፎቅ እስከ አዲሱ መነሃሪያ ቡድን 2. በክቡር ም/ ከንቲባው የሚመራው ከሰኢዶ ፎቅ በአጠና ተራ እስከ ጎሮ እንዲሁም ቡድን 3 (ፖሊስ ኮሚሽን) በኮሚሽነሩ የሚመራ ከሰኢዶ ፎቅ እስከ ኢንዱስትሪየጽዳት ዘመቻ ፕሮግራሙ ተካሂዷል። በዘመቻው የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና የሴክተር መ/ቤት አመራሮች፣ የቀበሌ…

            Read More