የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ጉዳት ለደረሰባቸው የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ::
በሰሜን ዕዝ በሚገኙ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የጁንታው የህውኃት ኃይል ካደረሰው አሳፋሪ ጥቃት ጋር ተያይዞ ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት የገና በዓልን በማስመልከት የአማን ሆቴል አስተዳደሪ የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በድጋፉ ላይ የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ ኢንስፔክተር ተዘራ የተደረገው ድጋፍ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ…


