የኢፌድሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስተር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በድሬደዋ ጉብኝት አካሄዱ። 6 years ago6 years ago01 mins የኢፌድሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስተር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በዛሬው እለት በአስተዳደሩ በመገኘት የኢንዱስትሪ ፖርክ፣የኢትዮጰያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና ሬድዋ ሞተርስ የቲቪኤስና የመኪና መገጣጠሚያ እንዲሁም አዲሱን መነሀሪያ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ ቡህ፣ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርና የካብኔ አባላት ተገኝተዋል። Post navigation Previous: የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ ከክለቡ ካቢኔ አባላት ጋር በመሆን የድሬ ከተማ ተጫወቾችን አበረታቱ::Next: የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ቤቶች የኪራይ ተመን የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ታሳቢ ያደረገ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ::
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom1 month ago1 month ago 0