በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ የህዝብ ግንኙነት የኮሚኒኬሽን እና የሚዲያ ባለሞያዎች ለ6 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ። 5 years ago5 years ago01 mins የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያዘጋጀው ስልጠና የሚዲያ ሞኒተሪንግ የህዝብ አስተያየት ጥናት አጀንዳ መቅረፅ የተግባቦት ስትራቴጂ እና ሌሎች ርእሰ ጉዳዮች ላይ ለሰልጣኞች ግንዛቤ ተፈጥሯል :: Post navigation Previous: Jiilli Kantiibaa Bulchiinsaan duurfame Beetakiristaana Ortodoksii Itiyoophiyaatti daawannaa taasise.Next: ሴቶችን ወደ አመራርነት ለማምጣት እቅድ ይዘን እየሰራን ነው፡፡የጤናው ዘርፍም ይህን ያበረታታል፡፡”
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom2 days ago2 days ago 0