የኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ከጥር 16 እስከ 22/2013 በድሬደዋ ይካሄዳል፡፡

    በድሬዳዋ የኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ለማዘጋጀት የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ኮሙሺነር ሻኪር አህመድ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል። ኮሙሺነር ሻኪር ከዚህም ጋር አያይዘው 8ኛ ሀገር አቀፍ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ነገ ጠዋት በኮሚሽኑ ሁለገብ ሜዳ ይካሄዳል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ሻምፒዮን የ1ኛው ዙር ውድድር…

    Read More

      Naamusa Qajeelfama Dorgomii Kubbaa Kaachoo fooya’an irratti leenjii kenname.

      Federeeshiniin Kubbaa Kaachoo Itiyoophiyaa Yuunivarsitii Dirree Dhawaa waliin ta’uudhaan Leenjiftootaa fi Abbootii Seeraa kan Gareewan hirmaatota Pirimarliigii Kubbaa Kaachoo Itiyoophiyaa 8ffaa kan marsaa 1ffaa irratti hirmaataniif Naamusaa fi Qajeelfamootan Seera Kubbaa Kaachoo fooya’an irratti leenjii hubannoo gabisuu kenname. Leenjii Ogeeyyii Yunivarsitii Dirree Dhawaattiin Kennamaati jiruun baga nagaan dhuftan jechuun bakka bu’oonni yunivarsitichaa jalqabsiisaniiru. Itti gaafatamaa…

      Read More

        የድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ በተለያዩ ዘርፎች ጥናትና ምርምር ማዘጋጀቱን አስታወቀ ::

        ዩኒቨርስቲው በአስተዳደሩ የሚስታወሉ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ማህ በረሰብ ተኮር ንድፈ ሀሳቦችን በማዘጋጀት ከባለድርሻ ተቋማት ጋር የተጠናቀቁ የጥናትና ምርምር ስራዎች ወርክ ሾፕ አካሄዷል። በተዘጋጀው ወርክ ሾፕ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሰለሞን ዘሪሁን እንደተናገሩት የምርምር ስራዎቻች የማህበበረሰቡን ችግር መፍታት በሚችሉ መልኩ መሰራት እንዳለባቸው ገልፀው ዩኒቨርሲቲው…

        Read More

          6 Months HIV Testing campaign to take place in Dire Dawa.

          An HIV Testing campaign for vulnerable segment of the society which had been set off nationwide was started yesterday in Dire Dawa Administration; different stakeholders took part in the start of the campaign. The campaign is intended to focus on treatment of those segments of the society who are vulnerable for HIVAIDS and creating conducive…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ በተለያዪ ዘርፎች የጥናት እና የምርምር ስራዎችን ለመስራት የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

            የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ሙራድ በደዊ እንደገለፁት ጽ/ቤቱ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በቀጣይ ለመስራት የሚያስችሉ በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ላይ በርካታ የጥናት እና የምርምር ስራዎችን ለመስራት መስማማታቸውን ገልፀዋል፡፡ የጥናት ስራዎቹም በቱሪዝም ስራ እድል ፈጠራ፣በአፈረን-ቀሎ የኪነ-ጥበብ ቡድን እንዲሁም ኡጋዛዊ የግጭት አፈታት ሥነ-ሥርዓት በተለይም ባህላዊ የኢሳና ጉርጉራ የግጭት አፈታት ላይ በተመለከተ የጥናት ስራዎች ያተኮረባቸው እንደሆኑ ገልፀው የጥናቱ…

            Read More