የጥምቀት በአል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡
የዘንድሮ የጥምቀት በአል ፍጹም ሰላማዊ እንዲሆን ከበአሉ ቀን ቀደም ብሎ ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቶችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በዚህም ከተለያዩ የእምነት አባቶች፤ከወጣቶች፤ከህብረተሰቡ የተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በዚህም ሃይማኖታዊ ይዘቱን ሳይለቅ በአሉ እንዲከበር ጥሩ መግባባት ላይ መደረሱን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ም/ኮሚሽነር ጉሌድ ድርዬ ገልጸዋል የጥምቀት በአል በድሬዳዋ ከተማ ሲከበር ሃይማኖታዊ…


