እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

    ለድሬዳዋ አስተዳደር እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ
    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
    በአሉ መልካም የሆነውን ሁሉ የምንፈፅምበት የሰላምና የፍቅር ፣ የደስታና የበረከት በአል እንዲሆን ልባዊ ምኞቴን እየገለፅኩ በድጋሚ እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ።
    አህመድ መሐመድ ቡህ
    የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ
    ጥር 10/2013 ዓም