Ayyaana Cuuphaa Baga Nagaan geessan.

    Hordoftoota Amantaa Kiristaanaa kan Jiraatota Bulchiinsa Dirree Dhawaa fi Biyya Teenyaa hundaan baga kabaja Ayyaana Cuuphaa bara 2013 nagaan geessan, kan Ayyaana Cuuphaa kan Naga’aa, kan Jaalalaa kan Gamachuu isiniif haa ta’u Ayyaana Cuuphaa Baga Nagaan geessan!

    Read More

      Ibsa_Koomishinii_Poolisii_Dirre_Dhawa_Irraa_Laatame.

      Ayyaannii Cuuphaa Rakkoo Nageenyaa Tokkon Malee Akka Kabajamu Tasiisuuf Haal-Dure Xumuruun Gara Hojii Galu Poolisiin Ibse Jira. Ayyaannii Cuuphaa Baraana Nagaan Akka Kabajamuf, Guyyoota Dura Poolisiin Qophii Tasiisaa Kan Turee Yoo Tahuu, Kanumaan Abboottii Amaanta Garaagaraa, Dargaaggota Fi Kutaalee Hawaasaa Akkasumaa Jarmayalee Garaagaraa Waliin Mariin Bal’aan Tasiifamaa Kan Ture Yoo Tahuu, Ayyaanichii Qabiiyyee Amaantii Osoo…

      Read More

        የጥምቀት በአል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡

        የዘንድሮ የጥምቀት በአል ፍጹም ሰላማዊ እንዲሆን ከበአሉ ቀን ቀደም ብሎ ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቶችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በዚህም ከተለያዩ የእምነት አባቶች፤ከወጣቶች፤ከህብረተሰቡ የተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በዚህም ሃይማኖታዊ ይዘቱን ሳይለቅ በአሉ እንዲከበር ጥሩ መግባባት ላይ መደረሱን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ም/ኮሚሽነር ጉሌድ ድርዬ ገልጸዋል የጥምቀት በአል በድሬዳዋ ከተማ ሲከበር ሃይማኖታዊ…

        Read More

          የከተራ በአል በድሬደዋ በድምቀት ተከበረ::

          ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ማደሪያቸው በሰላም ደርሰዋል። የጥምቀት በዓል በየአመቱ በሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በአደባባይ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። የበዓሉ አከባበር የሚጀምረውም ጥር 10 ቀን ሲሆን እለቱም ታቦታት ከመንበራቸው ተነስተው ወደ ማደሪያቸው(ጥምቀተ ባህር) የሚሄዱበት እለት ነው ።በነገው እለትም የጥምቀት በአል ተከብሮ ይውላል።

          Read More

            የከተራ በዓል እየተከበረ ነው

            የከተራ በዓል በድሬደዋ አስተዳደር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ። የጥምቀት በዓል በየአመቱ በሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በአደባባይ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው።

            Read More

              የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በያዝነው አመት ከ 200 ሚሊዮን ብር በላይ የብድር አገልግሎት ለመስጠት አቅዶ በመስራት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ::

              ተቋሙ በሁሉም ቅርንጫፎቹ የኮር ባንኪንግን በመጠቀም ፈጣንና ዘመናዊ የሆነ አገልግሎት ለደንበኞቹ መስጠት መጀመሩም ታውቋል ፡፡ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም እ.ኢ.አ በ 1994 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን ተቋሙም ወደ ስራ ከገባት ጊዜ አንስቶ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ፡፡ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ…

              Read More