የአስተዳደሩ የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ፕሮጀክት የሳይት ርክክብ የውል ስምምነት ተፈጸመ፡፡
በአስተዳደሩ ባለ ብዙ ዘርፍ አገልግሎት ሰጪ የሆነው የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ከቻይናው CCECC ጋር የሳይት የውል ስምምነት ርክክብ ተደረገ፡፡ ስምምነቱም በዋናነት የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ፕሮጀክት የኢንቴሪየር ዲዛይን ቀሪ ስራዎችን ለመጨረስ በአስተዳደሩ በክብር ምክትል ከንቲባ የውል ስምመነት መፈረሙን ተከትሎ በስምምነቱ መሰረት የሳይት ርክክብ በዛሬው እለት ከቻይናው CCECC ጋር የሳይት የውል ስምምነት ርክክብ መደረጉን የድሬደዋ…


