የአስተዳደሩ የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ፕሮጀክት የሳይት ርክክብ የውል ስምምነት ተፈጸመ፡፡

    በአስተዳደሩ ባለ ብዙ ዘርፍ አገልግሎት ሰጪ የሆነው የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ከቻይናው CCECC ጋር የሳይት የውል ስምምነት ርክክብ ተደረገ፡፡ ስምምነቱም በዋናነት የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ፕሮጀክት የኢንቴሪየር ዲዛይን ቀሪ ስራዎችን ለመጨረስ በአስተዳደሩ በክብር ምክትል ከንቲባ የውል ስምመነት መፈረሙን ተከትሎ በስምምነቱ መሰረት የሳይት ርክክብ በዛሬው እለት ከቻይናው CCECC ጋር የሳይት የውል ስምምነት ርክክብ መደረጉን የድሬደዋ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፀረ ሙስና ቀንን በፓናል ውይይት አክብረዋል።

      በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19 ጊዜ በሀገራችን ለ18 ጊዜ ”ሙስናን መታገል በተግባር ”በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ገቢዋች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በፓናል ውይይት አክብረዋል፡፡ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ከተቋሙ ከስራ ባህሪ በመነሳት ተቋሙ ለሙስና ተጋላጭነቱ ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ለመቀነስ በጥሩ ስነ-ምግባር አሰራርን በመዘርጋት የግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን በደንበኞች እርካታና ፍታዊነትን ተደራሽነትን…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፀረ ሙስና ቀንን በፓናል ውይይት አክብረዋል።

        በአለም አቀፍ ደረጃ ለ19 ጊዜ በሀገራችን ለ18 ጊዜ ”ሙስናን መታገል በተግባር ”በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ ገቢዋች ባለስልጣን አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በፓናል ውይይት አክብረዋል፡፡ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ከተቋሙ ከስራ ባህሪ በመነሳት ተቋሙ ለሙስና ተጋላጭነቱ ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ለመቀነስ በጥሩ ስነ-ምግባር አሰራርን በመዘርጋት የግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን በደንበኞች እርካታና ፍታዊነትን ተደራሽነትን…

        Read More

          በኢንዱስትሪ አና በዩኒቨርሲቲው ትስስር ለመፍጠር የጋራ ስምምነት ሰነድ ሊዘጋጅ ነው።

          በድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የአስተዳደሩን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሳደግ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት ውይይት አካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይ ከድሬዳዋና ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲዮች የተወጣጡ ተወካዮች እና በአስተዳደሩ የሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ተሳትፈዋል ፡፡ ድሬዳዋ በኢንዱስትሪ ልማት ለማሳደግ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ስራዎች መካከል የነጻ ንግድ ቀጠና ይጠቀሳል ፡፡ በአስተዳደሩ የተጀመረው የነጻ ንግድ ቀጠና ከኢትዮጵያ…

          Read More

            በፌደራልና በክልሎች የሚከናወኑ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራዎች ዕቅድ በተናበበና በተቀናጀ መልኩ እንዲፈፀሙ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

            በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ልማት ዳሮክቶሬት እና የፌደራል የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽ ቴክኖሎጂ ዳሮክቶሬት በመቀናጀት በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ላይ የስራ የስምምነት ፊርማ መድረክ ተካሄደ፡፡ የፊርማ ስነስርዓቱ ከዚህ በፊት በሚኒስቴር መ/ቤቱ የተጠሪ እና የክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ተቋማት በ2015 በጀት ዓመት በጋራ ሊከናወኑ በለዩት የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራዎች ዕቅድ ትስስር ውይይት መድረክ መሰረት ያደረገ ነው። የጋራ እቅዱና…

            Read More

              የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙ አገልግሎት የሚሰጠውን የሲቪክ ሴንተር ግንባታን ለማጣነቀቅ ከቻይናው CCECC ጋር ውል ፈፀመ።

              በአስተዳደሩ የተለየ ትኩረት ተሰጥቷቸው በ2015 ዓ.ም እንዲጠናቀቁ ከሚጠበቁ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ነው የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ነወ፡፡ ፕሮጀክቱ ለኢንተርናሽናል ተቋራጭ መሰጠቱና ቅድመ ዝግጅቶች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ያለበት ሁኔታ ተስፋ ሰጪ ነው ተብሏል፡፡ በተለይ ለስራው እንቅፋት የነበሩት የዲዛይን ችግር መሻሻሎች በተገቢ ትኩረት የተሰሩ ሲሆን የሲሚንቶ እጥረት ችግር እንዳይገጥመው ፕሮጀክቱ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ የተለያዩ የስብሰባ እና የኮንፍረንስ…

              Read More