በለውጥ ምዕራፍ ድንገተኛ ጉብኝት፣ ድጋፍ እና ክትትል፤ ለተቋማት ዘለቄታዊ መሻሻል ወሳኝ ናቸው።

    ከለውጡ ምዕራፍ ማግስት ጀምሮ፤ የአስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮች በመንግስታዊ ተቋማት ተገኝተው ድንገተኛ የመስክ ጉብኝት በማድረግ፤ ከህዝብ የተሰጣቸውን ኃላፊነት እየተወጡ ይገኛል። ይህ ተግባር የተቋማቱን የሥራ እንቅስቃሴና ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን የእለት ተዕለት አገልግሎት ለመፈተሽ፤ እንዲሁም በየጊዜው የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን ለማረምና፤ የተሻሉ መንግስታዊ ተቋማትን ለመገንባት የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ነው:: በዛሬው እለት የድሬዳዋ ም/ከንቲባ እና የንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ…

    Read More