ኢትዮ ቴሌኮም በድሬዳዋ አስተዳደር ለችግር የተጋለጡ ህፃናት ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል የ 100 ሺህ ብር ድጋፍ አበረከተ
ኢቲዮ ቴሌኮም የምስራቅ ሪጅን ‘አብሮነት በመልካም ተግባር’ በሚል በድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በተለያዩ ምክንያት ወላጆቻቸውን ያጡ፣ ተጥለው የተገኙና ለችግር የተጋለጡ ህፃናት ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ህፃናት ለ መጪው 2015 አድስ አማት የበዓል መዋያ አንድ መቶ ሺህ ብር (100,000) ድጋፍ አድርገዋል። ከድርጅቱ አባላት ጋር በማዕከሉ በመገኘት ድጋፉን ያስረከቡት የኢቲዮ ቴሌኮም የምስራቅ ሬጅን…


