አሸባሪው ህወሓት በሕዝብ ስም ወደ ትግራይ የሚገባውን እህል ለታጣቂዎቹ ብቻ እንደሚያቀርብ ዳግም ተጋለጠ

    አሸባሪው ህወሓት በሕዝብ ስም ወደ ትግራይ ክልል የሚገባውን እህል ለታጣቂዎቹ ብቻ እንደሚያቀርብ ዳግም ተጋልጧል። አሸባሪው ኃይል በሕዝብ ስም ወደ ትግራይ የሚገባውን እህል ችግር ላይ ከሚገኘው ሕዝብ ቀምቶ ለታጣቂዎቹ ብቻ እንደሚያቀርብ የተጋለጠው ከሰሞኑ በመከላከያ ሠራዊት በተደረመሰው ምሽግ ውስጥ ነው። አሸባሪው ህወሓት በምሽጉ ውስጥ የዕርዳታ እህል እና ሌሎች የምግብ አቅርቦቶችን ከዝኖ ለታጣቂዎቹ እንደሚያቀርብ ያረጋገጠ መሆኑን ከመከላከያ ሠራዊት…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር አሸባሪው ህዉሃት የከፈተብንን ጦርነት ለመመከት ከሶስት ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ዉይይት ተደረገ::

      በክብርት አፈ-ጉባዔ ወ/ሮ ፈቲያ አደን የተመራው የ07፤ የ08 እና የ09 ቀበሌ ነዋሪዎች ዉይይት መድረክ ዛሬ ነህሴ 29/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ለዉይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚሆን ሰነድ በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት በአቶ ደራራ ኢብራሂም ቀርቧል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የቀበሌዎቹ ነዋሪዎች በሰነዱ ላይ ሃሳብ አሰተያየት የሰጡ ሲሆን ይሄ ሀይል እራሱ ጠፍቶ ኢትዮጵያን ለማጥፋት…

      Read More

        ከፀጥታ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸውን የድሬደዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

        “ለሀገር ክብር ለክብር እናብር” በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ አስተዳደር የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል። በኢትዮ-ጣሊያን ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ አዳራሽ የተካሄደው ውይይት የመነሻ ፅሁፉ የድሬደዋ አስተዳደር የግብርና መዕድና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ ቀርቧል። በውይይት መነሻ ፅሁፉ መንግስት በኢትዮጵያ የተከሰተውን ችግር በሰላም አማራጭ ለመፍታት በሩ ክፍት መሆኑንና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ…

        Read More

          የድሬዳዋ አሰተዳደር ም/ከንቲባ እና የንግድ እንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የተለያዩ የልማት ፕሮጀግቶችን ተዘዋዉረዉ ጎበኙ

          ክቡር አቶሀርቢ ቡህ ከጎበኛቸዉ ፕሮጀግቶች መካከል በሶስት ኪሎ ከአስፋልት መታጠፊያ በዋሂል ጀሎ በሊና አዲጋ ፈለማ በገንደ ሪጌ አድርጎ ደረቅ ወደብ የሚያገናኝ መንገድ ፣ የመልካ ጅብዱ መንገድ የሚገኝበት ሲሆን ወደ ደረቅ ወደብ የሚያገናኝ በአጠቃላይ 18.78 ኪ/ሜ መንገድ ስራ 22% ላይ የደረሰ መሆኑንና በ2015 ዓ.ም በፌደራል መብግስት በጀት የተያዘለት የመልካ መንገድ እስከ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚጠናቀቅ…

          Read More

          Aggaammii humnoonni diigumsaa biyya keenyarratti godhan kamiyyuu mootummaa waliin dhaabbannee qolachuuf qophiidha jedhame.

          Mariin hubannoo cimsuu bakka bu’oota hawaasa araddaalee 04,05fi 06 lola humni shoororkeessaa ABUT biyya diiguuf banerratti mataduree “Tokkummaan Kabaja Biyyaaf Haafalmannu” jedhuun gaggeeffame. Waltajjii marii kan gaggeessan Hogganaa Biiroo Galii Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Abdusalaam Mohammad, Hogganaa Biiroo Dhimmoota Komunikeeshinii Mootummaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Buruk Fallaqaafi Hoggantuu Biiroo Fayyaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Aadde Lamlam…

          Read More

            “ለሀገር ክብር በትግል እናብር” በሚል መሪ ቃል ሰፊ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ።

            ከ04,05 እና 06 መንደሮች የተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች በህወሃት አሸባሪ ሃይል ሀገር ለማፍረስ በከፈቱት ትግል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱሰላም መሀመድ፣ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ቡሩክ ፈላቃ እና የድሬ ደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ለምለም በዛብህ ሲሆን ህዝቡ በአንድነት በመቆም የአካባቢያቸውን ደህንነትና ሰላም ለመጠበቅ በቁርጠኝነት…

            Read More

            Dhimma haala yaroo irratti mariin hawaasa jiraattoota araddaale gara garaa tii waliin gaggeeyfamaa oolee jira.

            Hawaasa jiraattoota Araddaalee 07,08,09 kan irratti hirmaatan marii hawaasa galama araddaa 07 ugaas hassan hirsi keeysatti gaggeeyfame irratti mariin ballaan kan gaggeeyfame hoggaa tahu marii tana kan hogganan af yaa’ii M/M bulchiinsa Dirre dhawa Kabajamoo Adde Fathiyaa Aadan hoggaa tahu sanada kha’uumsa mariidha itti aana Biiro konistrakshini fi misooma manneeni obbo Daraara Ibraahimidha. Marii kana…

            Read More

            |በድሬዳዋ ከተማ በ5 ቢሊዮን ብር ወጭ በሀገር ውስጥ ባለሀብት ሙሉ ለሙሉ የሚለማ የኢንዱስትሪ ፓርክ መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

            የኢንዱስትሪ ፓርኩ በኢትዮጵያ የመጀመሪው በሀገር ውስጥ ባለሀብት የሚለማ ብቸኛው ፓርክ እንደሆነ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ‘ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ’ ከተሰኘ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር በድሬዳዋ የኢንዱስትሪ ፓርክ ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዳንኤል ተሬሳ እና የ’ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ’ ባለቤትና ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ታደሰ አድማሱ ተፈራርመዋል። የኢንዱስትሪ ፓርኩ በ116 ሄክታር መሬት ላይ…

            Read More

              የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የልዑካን ቡድናቸው ድሬዳዋን እየጎበኙ ነዉ።

              በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በመገኘት ምልከታ ያደረጉ ሲሆን በአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኙትን የማሪያም ሰፈር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል የጉብኝታቸውም አላማም የተማሪዎች ምዝገባ ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት እና የ2015ዓም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማሩን ስራ በተሳካ መልኩ ለማስኬድ በአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ በኩል እየተደረገ ያለውን የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች…

              Read More