ክቡር አቶሀርቢ ቡህ ከጎበኛቸዉ ፕሮጀግቶች መካከል በሶስት ኪሎ ከአስፋልት መታጠፊያ በዋሂል ጀሎ በሊና አዲጋ ፈለማ በገንደ ሪጌ አድርጎ ደረቅ ወደብ የሚያገናኝ መንገድ ፣ የመልካ ጅብዱ መንገድ የሚገኝበት ሲሆን ወደ ደረቅ ወደብ የሚያገናኝ በአጠቃላይ 18.78 ኪ/ሜ መንገድ ስራ 22% ላይ የደረሰ መሆኑንና በ2015 ዓ.ም በፌደራል መብግስት በጀት የተያዘለት የመልካ መንገድ እስከ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚጠናቀቅ አቶ ሀርቢ ገልጸዋል።
በተጨማሪም በድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስ በኩል 10.5 km ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራዎች በየሳምንቱ እየተገመገሙ መፍትሄ እየተሰጠ እንደሚገኝም ሀላፊዉ አብራርተዋል


