Automatenspiele Kostenfrei Durchsetzbar ᐈ Spielautomaten Für nüsse & Ohne Registrierung Aufführen ᐈ Erreichbar Spiele Über Echtgeld

    Content Einschränkungen As part of Deutschen Online Casinos Wovon Darf Ich Angewandten Besten Echtgeld Spielautomat Einsehen? Somit vermag man jedweder Funktionen, Freispiele ferner Prämie Funktionen des Spielautomaten ausprobieren, exklusive zu diesem zweck echtes Bares hinter aufs spiel setzen. Bestimmen Diese Geldspielautomaten, nachfolgende Diese mit vergnügen zum besten geben unter anderem nachfolgende dahinter Dem Haushaltsplan gefallen….

    Read More

      አቢቹ አባ መላ ABICHU ABBAA MALAA የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፤ በጦር ግንባር ተሰልፈው ሰራዊቱን በመምራት ላስመዘገቡት ድል “አብቹ አባ ቢያ” የሚል የገዳ ስርዓት የጀግንነት ስያሜ መስጠቱን አስታውቋል።

      ህብረቱ ዛሬ ባካሄደው ጉባዔ፤ በከረዩ አባ ገዳ ላይ ጠላት የፈፀመውን ግድያ በጽኑ በማውገዝ፤ ከአሸባሪው ህወሃት ጋር ህብረት የፈጠረ ማንኛውም አካል የኦሮሞ ጠላት እንደሆነ መወሰኑን አስታውቋል። የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ፀሐፊና የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ፤ የኦሮሞ ህዝብ እንደትናንቱ ሁሉ ዛሬም ከሌሎች ወንድም የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ለሀገር አንድነት የላቀ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ገልፀው፤ “ጠላት ‘ሀገር ፈረሰች’ ብሎ…

      Read More

        ሳምንታዊ የጽዳ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

        የድሬዳዋ አስተዳደር “ከተማ አቀፍ ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ” በተመረጡ የከተማ ቀበሌዎች ጫት ተራ፣ ችግኝ ጣቢያ እና ጀርባ ሰፈር አካባቢዎችን በማፅዳት ተከናውኗል። የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት “የከተማ ጽዳትና ውበት የሁሉም ህብረተሰብ ተሳትፎ ካልታከለበት፤ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ነው የሚሆነው” ያሉ ሲሆን፤ በህብረተሰቡ ውስጥ በሚፈለገው መጠን የባለቤትነት ስሜት ሊስተዋል እንዳልቻለም ገልፀዋል። ከንቲባው ስለድሬዳዋ…

        Read More

          የድሬዳዋ ሀገረስብከትና ምዕመኑ በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሳዩትን መነሳሳት በድሬዳዋ ልማትና ጽዳት እንዲደግሙት ጥሪ ቀረበ

          አንድ ሚሊየን የሚገመት አልባሳትና ደረቅ ምግቦች በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተሰጠ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የድሬዳዋ ሀገረ ስብከትና ምዕመናን በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አልባሳትና ደረቅ ምግቦች ድጋፍ አደረገች ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሃር መሀመድ ድጋፉን ተረክበዋል ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከዲር ጁሃር ድጋፉን ከተረከቡ በኋላ ባስተላለፉት መልዕክት የድሬዳዋ ሀገረ ስብከትና…

          Read More

            የዘማች ቤተሰቦች እርሻ ላይ የደረሱትን ሰብሎች የማጨዱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ ።

            ሀገራችን ተገዳ የገባችበት የህልውና ዘመቻ ጦርነት ለመቀልበስ እንዲሁም የሀገራችንን ሰላም ለማረጋገጥ ይቻል ዘንድ ከድሬዳዋ የዘመቱ አርሶና አርብቶ አደሮች አሉ ። የነዚህንም ዘማቾች እርሻ ከዘማች ቤተሰቦች ጋር በጋራ በመሆን የደረሱ ሰብሎችን የመሰብሰቡ ስራ በዛሬው እለት በቢዮ አዋሌ ክላስተር አዳዳ ቀበሌ ገ/ማኅበር የተጀመረ ሲሆን በዚሁም ስራ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች…

            Read More