የመስቀል በዓል ከዋናው መንፈሳዊ ይዘቱ በተጨማሪ፤ የሀይማኖትና የብሔር ብዝሀነቱን በፍቅርና በአብሮነት አስተሳስሮ ለሚኖው ለድሬዳዋ ህዝብ ልዩ ባህላዊ እሴት ነው። የመስቀልን በዓል በተለያየ ሥነ-ሥርዓት ለምታከብሩ በሙሉ፤ እንኳን አደረሳችሁ። #መልካም_በዓል። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ 4 years ago4 years ago00 mins Post navigation Previous: የመስቀል ደመራ በዓል ከኃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትነቱ ባለፈ በቀጣይ የሀገራችን ህዝቦች በአንድነት ለመኖር ያላቸውን ተስፋ የሚያንፀባርቁበት መሆኑ ተገለፀ።Next: በአስተዳደራችን አዋሌ ገጠር ቀበሌ፤ በ68 ሄክታር መሬት ላይ ከፈዲስ የምርምር ማዕከል በተገኘ ምርጥ ዘር የሞከርነው፤ የቆላ ስንዴ እርሻ ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳይቷል። በቀጣይ ወደ 265 ሄክታር የማስፋት እቅድም ይዘናል። አረንጓዴ ዐሻራን ውጤታማ እንዳደረግነው ሁሉ፣ ጠንክረን ከሰራን ጓዳችን ሙሉ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ direcom7 days ago3 days ago 0
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የትንሳኤ በአልን አስመልከቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom7 days ago3 days ago 0
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom7 days ago3 days ago 0
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom7 days ago3 days ago 0