በአስተዳደራችን አዋሌ ገጠር ቀበሌ፤ በ68 ሄክታር መሬት ላይ ከፈዲስ የምርምር ማዕከል በተገኘ ምርጥ ዘር የሞከርነው፤ የቆላ ስንዴ እርሻ ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳይቷል። በቀጣይ ወደ 265 ሄክታር የማስፋት እቅድም ይዘናል። አረንጓዴ ዐሻራን ውጤታማ እንዳደረግነው ሁሉ፣ ጠንክረን ከሰራን ጓዳችን ሙሉ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ 4 years ago4 years ago00 min Post Views: 2 Post navigation Previous: የመስቀል በዓል ከዋናው መንፈሳዊ ይዘቱ በተጨማሪ፤ የሀይማኖትና የብሔር ብዝሀነቱን በፍቅርና በአብሮነት አስተሳስሮ ለሚኖው ለድሬዳዋ ህዝብ ልዩ ባህላዊ እሴት ነው። የመስቀልን በዓል በተለያየ ሥነ-ሥርዓት ለምታከብሩ በሙሉ፤ እንኳን አደረሳችሁ። #መልካም_በዓል። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባNext: SOS ህፃናት መንደር” ከ360 ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለገሰ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom2 months ago2 months ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom2 months ago2 months ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom2 months ago2 months ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom2 months ago2 months ago 0