የድሬዳዋ አሰተዳደር የብልጽግና ሴቶች ሊግ ከአሰተዳደሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጋር በጋራ በመሆን በመከላከያ ሆስፒታል ግቢ በመገኘት ከጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጋር የመስቀል በዓል አክብረዋል።

    በክብረ በአሉ ላይ የአሰተዳደሩ ም/ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈትሂያ አደን፣ም/አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ፣ የድሬዳዋ አሰተዳደርሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሁክሚያ መሀመድ የተገኙ ሲሆን ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የበአል ስጦታ በማበርከትና በዓሉን በጋራ በማክበር ሁሌም ከጀግኖቹ ጎን መሆናቸዉን አረጋግጠዉላቸዋል። ” ለሀገር ክብር በአንድነት እናብር ”

    Read More

    በደም ተሳስረው ለዘመናት አብረው የኖሩት የኢትዮጵያ ህዝቦች የሃይማኖት፣ የቋንቋና የባህል ልዩነቶቻቸውን አክብረው ዛሬም በፍቅርና በመከባበር እየኖሩ ይገኛሉ።

    አክብረው በአንድነት ያቆዩዋቸውን እሴቶቻቸውን አጠናክሮ መቀጠልም ሰላማዊ የሆነ ማህበራዊ መስተጋብርና ጠንካራ ሀገራዊ መግባባትን ይፈጥራል። ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ብቻ ሳይሆኑ የሀገር ሀብት እና የአንድነት መሰረት መሆናቸው ብዙዎችን የሚያስማማ ጉዳይ ነው። እነዚህን የሀገር ሀብቶች ተፈጥሯዊ ባህሪያቸው ሳይበረዝ ለትውልድ ማስተላለፍ ቀጣይዋን ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ለመገንባት አበርክቶው ከፍ ያለ ነው። ሁሉም ሐይማኖት የሚያስተምሯቸው እና የሚያጎናጽፋቸውን መቻቻልን፣…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለ120 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

    የድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለአንድ መቶ ሀያ ተማሪዎች ብዕር፣ ደብተር፣ እንዲሁም ዩኒፎርም አሰፍቶ ለትምህርት ቢሮ አስረክቧል፡፡ በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር በማድረግ ድጋፉን የሰጡት የድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ አብዲ ሙክታር ናቸው፡፡ አቶ አብዲ የቢሮ ሰራተኛው ተርፎት ሳይሆን ካለው ላይ ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን…

    Read More

    MM Abiy Ahimad ergaa baga Ayyaana Masqalaan isin gahee dabarsan

    Muummeen Ministiraa FDRI ABIY Ahmad Ayyaana Masqalaa sababeeffachuun ergaa baga ittiin isin gahee dabarsaniiru. Muummeen Ministiraa Abiy Ahimad ergaasaaniin, Ayyaanni Masqalaa qormaata darbe kan itti dhabamsiisnuufi abdii egeree kan itti galaafannudha jedhan. Ityoophiyaan bara kana rakkooleeshee bubbulan akka furtuufi maaddii ishee nyaata isaan barbaachisuun akka guuttuuf Iyoophiyaa kan jaallatu hundi kutatee haa ka’u jechuun waamicha…

    Read More

      SOS ህፃናት መንደር” ከ360 ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለገሰ።

      መስከረም 16 ቀን 2015 የኤስ ኦ ኤስ ህጻናት መንደሮች ሀረር ቅርንጫፍ ከድሬዳዋ ​​አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ፣የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ጋር በመተባበር ለ210 የጎዳና ተዳዳሪዎች እና ለ150 አካል ጉዳተኛ ልጆች የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። የSOS ህፃናት መንደር በከተማው በሚገኙ ዘጠኝ ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች እና አካል…

      Read More

        በአስተዳደራችን አዋሌ ገጠር ቀበሌ፤ በ68 ሄክታር መሬት ላይ ከፈዲስ የምርምር ማዕከል በተገኘ ምርጥ ዘር የሞከርነው፤ የቆላ ስንዴ እርሻ ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳይቷል። በቀጣይ ወደ 265 ሄክታር የማስፋት እቅድም ይዘናል። አረንጓዴ ዐሻራን ውጤታማ እንዳደረግነው ሁሉ፣ ጠንክረን ከሰራን ጓዳችን ሙሉ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ

        Read More

          የመስቀል በዓል ከዋናው መንፈሳዊ ይዘቱ በተጨማሪ፤ የሀይማኖትና የብሔር ብዝሀነቱን በፍቅርና በአብሮነት አስተሳስሮ ለሚኖው ለድሬዳዋ ህዝብ ልዩ ባህላዊ እሴት ነው። የመስቀልን በዓል በተለያየ ሥነ-ሥርዓት ለምታከብሩ በሙሉ፤ እንኳን አደረሳችሁ። #መልካም_በዓል። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ

          Read More

            የመስቀል ደመራ በዓል ከኃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትነቱ ባለፈ በቀጣይ የሀገራችን ህዝቦች በአንድነት ለመኖር ያላቸውን ተስፋ የሚያንፀባርቁበት መሆኑ ተገለፀ።

            በድሬደዋ የመስቀል ደመራ በአል በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ በድምቀት ተከብሯል ። በበአሉ ላይ ተገኝተው በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት ለሚከበረው እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ! በማለት መልዕት ያስተላለፉት የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የመስቀል ደመራ በዓል የሀገራችንን የኃይማኖት ብዝሀነት ድንቅ ዕሴት ለመላው ህዝባችን እና…

            Read More

              የባቡር ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አ/ማ ፣ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ እና የድሬደዋ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የሦስትዮሽ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

              የጋራ የስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሼር ካንፓኒ ዋና ስራ አስፋፃሚ ዶ/ር አብዲ ዘነበ እንዳሉት ሶስቱ ተቋማት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው የባቡር ኢንደስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድገው ገልጸዋል፡፡ በተለይም በባቡር ኢንዱስትሪው የሚፈለገውን የሰው ኃይል ከማፍራት አንፃርና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋት ረገድ ሦስቱ ተቋማት በቅንጅት ለመሥራት መስማማታቸው ከሀገራችን አልፎ ጎረቤት ሀገራትን ተጠቃሚና በማድረግ…

              Read More