በሀገርአቀፍ ደረጃ በህግ ጥናቶችና ምርምሮች ላይ የተካሄደዉ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ ::

    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና የኢፌድሪ የህግ ስልጠና እና ምርምር ኢኒስቲትዩት በጋራ አዘጋጅነት ከተለያዩ የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የህግ ትምህርት ክፍሎች እና የህግ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት በህግ ጥናቶችና ምርምሮች ላይ አተኩሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ ፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ያነጋገርናቸዉ የኢፌድሪ የፍትህና ህግ ስልጠና እና ምርምር ኢኒስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ምትኩ ጊዶ…

    Read More

      የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ነው::

      የሀገር መከላከያ ሠራዊት ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች በመመልመል ሲያሰለጥናቸው የቆየውን ምልምል ወታደሮች በዛሬው እየስመረቀ ይገኛል። በመመረቅ ላይ የሚገኙት ምልምል ወታደሮች ሁርሶ፣ ጦላይና ብርሸለቆ በሚገኙ የወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ናቸው። ሰልጣኞቹ በፍላጎታቸው ወደ መከላከያ ሰራዊት በመቀላቀልና መስፈርቱን በሟሟላት በዛሬው ዕለት በየማሰልጠኛ ተቋሙ በመመረቅ ላይ እንደሚገኙ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አስታውቋል። ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ የአካል…

      Read More

        ዜጎች በመንግስት ተቋማት የሚፈልጉትን አገልግሎት በጥራትና በጊዜ ማግኘት ይኖርባቸዋል፡፡

        የድሬደዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአስተዳደሩ ካሉ የመንግስት ተቋማት ጋር የ 6ወር የመልካም አስተዳደር ችግሮችን አፈታት በተመለከተ የእቅድ አፈፃጸም ግምገማ አካሄደ ፡፡ በምክክር መድረኩ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ለማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንደተናገሩት የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ በእቅድ በመመራቱ ተቋማት የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች ህዝቡ የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን…

        Read More

          የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ጉዳት ለደረሰባቸው የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ::

          በሰሜን ዕዝ በሚገኙ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የጁንታው የህውኃት ኃይል ካደረሰው አሳፋሪ ጥቃት ጋር ተያይዞ ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት የገና በዓልን በማስመልከት የአማን ሆቴል አስተዳደሪ የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በድጋፉ ላይ የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ ኢንስፔክተር ተዘራ የተደረገው ድጋፍ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ…

          Read More

            በምርጫው መገናኛ ብዙኃን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

            አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኃን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ የጋዜጠኝነት ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዘርፉ ምሁራን እንደሚሉት በምርጫ ወቅት መገናኛ ብዙኃን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ለመራጮች ይዘውት የሚመጡትን ፖሊሲ ያለምንም አድልዎ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት መምህር ዶክተር ሙላቱ አለማየሁ ሚዲያዎች በምርጫ ሂደት…

            Read More