በድሬዳዋ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው:: 5 years ago01 mins በድሬዳዋ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ሲሆን ታቦታት ከማደሪያቸው ተነስተው በካህናት፣በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው የድሬዳዋ መገለጫ የሆነውን የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመቻቻል እሴት በሚያሳይ መልኩ እና ወደየ ደብራቸው ለመመለስ በጉዞ ላይ ይገኛሉ። Post navigation Previous: የኣስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ኣብዱሰላም መሃመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።Next: የጥምቀት በአል በድሬደዋ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነስርአት ተከብሯል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ direcom1 week ago5 days ago 0
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የትንሳኤ በአልን አስመልከቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 week ago5 days ago 0
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 week ago5 days ago 0
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 week ago5 days ago 0