ታላቅ ምስጋና ለህዝብ ምእመኑን ለመላው የአስተዳደሩ ነዋሪ” በድሬደዋ የጥምቀት በአል ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ በታላቅ ድምቀት ሁሉም ታቦታት ከባህረ-ጥምቀቱ ወደ ደብራቸው በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት በክብር ደርሰው ተመልሰዋል ::
በመሆኑም በአሉ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ባማረና በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር መላ የእምነቱ ተከታይ የአስተዳደሩ ነዋሪ የፖሊስ ሀይላችንናየፌደራል፣ የመከላኪያና ሌሎችም የፀጥታ ሀይሎ ላበረከታችሁት ከሁሉ የላቀ ተኪ የለሽ ሚናና አስተዋፆ የድሬደዋ አስ/ፖሊስ ኮሚሽን ከልብ ያመሰግናል :: ምንጭ ከድሬ ፖሊስ ኮሚሽን


