ታላቅ ምስጋና ለህዝብ ምእመኑን ለመላው የአስተዳደሩ ነዋሪ” በድሬደዋ የጥምቀት በአል ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ በታላቅ ድምቀት ሁሉም ታቦታት ከባህረ-ጥምቀቱ ወደ ደብራቸው በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት በክብር ደርሰው ተመልሰዋል :: 6 years ago01 mins በመሆኑም በአሉ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ባማረና በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር መላ የእምነቱ ተከታይ የአስተዳደሩ ነዋሪ የፖሊስ ሀይላችንናየፌደራል፣ የመከላኪያና ሌሎችም የፀጥታ ሀይሎ ላበረከታችሁት ከሁሉ የላቀ ተኪ የለሽ ሚናና አስተዋፆ የድሬደዋ አስ/ፖሊስ ኮሚሽን ከልብ ያመሰግናል :: ምንጭ ከድሬ ፖሊስ ኮሚሽን Post navigation Previous: የጥምቀት በአል በድሬደዋ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነስርአት ተከብሯል፡፡Next: ለቀጣይ ስድስት ወራት የኤች አይ ቪ ተጋላጭ ማህበረሰብ የምርመራ ዘመቻ ለማድረግ የንቅናቄ መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom1 month ago1 month ago 0