መሃመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዚሁ ኣጋጣሚ ተቋሙ ለዕምነቱ ተከታዮች ለ3ት ቀናቶች የሚቆይ ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆነ መታጠቢያ ቦታ አዘጋጅቶ ጀማል ሮጎራ ወርክ ሾፕ ፊት ለፊት አገልግሎት እየሰጠን ስለሆነ እጃችሁን በመታጠብ ከኮሮና ቫይረስ እንድትጠነቀቁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ እና የጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በቦታው ላይ ተገኝተው በሰጡት አስተያየት ይህ በጎ ተግባር ሌሎች ተቋማትም ሊተገብሩት ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
የድሬዳዋ ኣስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን።
“ግብርን በአግባቡ መክፈል የስልጣኔ ምልክት ነው”


