በከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት 43 ሺህ 610 የአስተዳደራችንን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ ።

    የሁለተኛው ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብርም በዛሬው እለት ተካሂዷል። የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከድህነት ወለል በታች የሚኖሩ ወገኖቻችንን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ይታወቃል ከዚሁ ጋር ተያይዞም በድሬዳዋ አስተዳደሩ ይኸው ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምእራፍ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ በርካታ የአስተዳደሩን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል ። በዛሬው እለትም የሁለተኛው ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሂዷል።…

    Read More

      ሁለተኛው ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በሽንሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዳራሽ በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ ይገኛል ።

      በመርሀ-ግብሩ ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣ ሚኒስትር ዲኤታዎች ፣ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የቋሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የአለም ባንክ ተወካዮች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች እንዲሁም ባለ…

      Read More

        19ኛው የፅዳት ዘመቻ ሳምንት

        በ05 ቀበሌ በተካሄደው በዛሬው ዘመቻ የከተማ መሰረተ ልማት ሚንስትር ወሮ ጫልቱ ሳሊን ጨምሮ የድሬደዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ሃርቢ ቡህ ና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ብድሬደዋ የሚገኙ 10ር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች፣የፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች እና አባለት ተሳታፊ ሆነዋል። በወቅቱ የከተማ መሰረተ ልማት ሚንስትር ወሮ ጫልቱ ሳሊን ባደረጉት ንግግር ድሬደዋ የመቻቻል ከተማ መሆኗን ገልፀው ድሬዳ ላይ…

        Read More

          El Torero Gebührenfrei Bloß Anmeldung & Via Echtgeld

          Content El Torero: El Torero Schlachtplan Seriösen Spielautomaten Auch taucht inside einen Freispielen ein zusätzliches Grausam Kürzel unter. Jenes ist ebenfalls durch dem Torero dargestellt, ihr die animierte rote Fahne schwingt. Wer zigeunern diese Frage selbst reagieren möchte, ihr wirft mühelos den Ansicht in El Torero, bekanntermaßen solch ein Runde hat zahlreiche Elemente, unser ihr…

          Read More

            Leovegasin Asiakaspalvelu Sähköposti As Well As Live-chat

            Leovegas Kokemuksia Ja Arvostelu 1000 Bonus And Up 25 Käteiskierrosta Content Leo Vegas Kolikkopelit Ei Tule Kotiutukset 15minuutissa Vaikka… Pelaa Starburstia Leo Vegasilla Ja Lunasta 222 Ilmaista Pyöritystä Suosittu Nettikasinot Kesäkuu Mega Fortune Leo Vegas On Line Casino: Yhteenveto Leo Vegas Casino: Arvostelu Leovegas Pelivalikoima Leovegas Arvostelua Leovegas Sport Ja Vedonlyönti Bonus Pelaajien Turvallisuus & Vastuullinen…

            Read More

              ድሬዳዋ ያፈራችው እውቁው የኦሮምኛ ቋንቋ ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ እንኳን በጤና አገናኘን።

              በዛሬው እለት የአስተዳደራች ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀር እና የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የድሬዳዋውያን ምልክታችንና አምባሳደራችን የሆኑት ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ቤት በመገኘት ከህክምና መልስ በሙሉ ጤና ላይ በመሆናቸው ደስታቸውን ገልጸዋል። የአስተዳደሩ ከንቲባ ድሬዳዋ ያፈራችው ኢትዮጵያዊው የኦሮምኛ ቋንቋ ድምፃዊ፤ ክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ፤ ከማንም በላይ ለእኛ ለድሬዳዋውያን ምልክታችንና አምባሳደራችን ነው ብለዋል።…

              Read More

                የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2014 ዓ.ም የሁለተኛው ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ ለመታደም በርካታ እንግዶች ወደ ከተማችን ድሬዳዋ በመምጣት ላይ ይገኛሉ ።

                በዛሬው እለትም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር የሆኑት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ ሌሎች ሚኒስትር ዲኤታዎች እንዲሁም ከፍተኛ አመራሮች ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በነገው ዕለት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒሰቴር ከድሬ ዳዋ አሰተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት…

                Read More