የባቡር ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አ/ማ ፣ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ እና የድሬደዋ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የሦስትዮሽ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

    የጋራ የስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሼር ካንፓኒ ዋና ስራ አስፋፃሚ ዶ/ር አብዲ ዘነበ እንዳሉት ሶስቱ ተቋማት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው የባቡር ኢንደስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድገው ገልጸዋል፡፡ በተለይም በባቡር ኢንዱስትሪው የሚፈለገውን የሰው ኃይል ከማፍራት አንፃርና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋት ረገድ ሦስቱ ተቋማት በቅንጅት ለመሥራት መስማማታቸው ከሀገራችን አልፎ ጎረቤት ሀገራትን ተጠቃሚና በማድረግ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁሶችን የማሟላት አቅም ለሌላቸው የአስተዳዳሩ ተማሪዎች የሚውል የደብተር እና ስክሪብቶ ድጋፍ አደረገ።

      የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስት ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል እየሰራ ከሚገኘው ዘርፈ ብዙ ተግባራት ጎንለጎን እንደ ተቋም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትም የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ነፈይገኛል። ቢሮው እየተወጣቸው ማህበራዊ ኃላፊነቶች መካከል አነዱ በቅርቡ በ01 ቀበሌ የተረከበው እና ግንባታውን በማጠናቀቅ ላይ ነፈየሚገኘው የወ/ሮ አሁዶ የመኖሪያ ቤት አንዱ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ…

      Read More

        የመስቀል ደመራ በዓል በድሬዳዋ ከተማችን ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ፣ትውፊቱንና እሴቱን ጠብቆ ባማረና በደመቀ ሁኔታ በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል።

        አንድነታችን እና ህብረታችን መድመቂያ ጌጣችን ፣ በዓሎቻችን የአብሮነታችን መገለጫ ፤ የኢትዮጵያዊነታችን ሚስጥር ናቸው!! መልካም በዓል ለሁላችን!! የድሬዳዋ አሰተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

        Read More

          የድሬዳዋ መንግሰት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ለመስቀል በአል የመልካም ምኞት መልዕክት።

          የእንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! መስቀል የፍቅር፣ የሰላምና የአብሮነት በዓል በመሆኑ የመስቀል ደመራ በዓል የጨለማው በብርሃን መሸነፍ ማሳያ በመሆኑ ይህንን በዓል በፍቅር፣ እርስበእርስ በመተሳሰብ ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ በመስራት፣ ጀግኖችን በማክበር፣ ደጀንነትን የበለጠ በማረጋገጥ፣ አንድነትን በማጽናት እንደ ደመራው ደምቀን ጨለማ በሆነብን ሁሉ ላይ እያበራን በአሸናፊነት እንቀጥል ሲሉም መልዕክተ አስተላልፈዋል። የመስቀል በዓል አከባበር ልዩ የሚያደርገው መስቀል የሰላም፣ የአብሮነት፣…

          Read More

            የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ለማሳደግ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ አህመድ ሽዴ

            የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ለማሳደግ፣ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና የታለመለት ግብ እንዲሳካ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የልዑካን ቡድን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎብኝቷል፡፡ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን ለማሳደግ፣ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና የታለመለትን ግብ ለማሳካት መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ አህመድ ሽዴ አረጋግጠዋል። ነፃ የንግድ…

            Read More

              እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

              አስቸጋሪው የክረምት ወቅት ወጥቶ፣ የጠራውና አስደሳቹ የመጸው ወቅት በሚጀምርበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የሞላው ወንዝ ይጎድላል፤ ፈታኙ ጭቃ ይደርቃል፤ ጥሻው ይገለጣል፤ ጨለማውም ይበራል፤ ብርዱ ይቀልላል፤ ሜዳና ተራራው በአበባ ያጌጣል። በዚህ ወቅት ነው ተሠውሮ የኖረው መስቀል የተገኘበትን በዓል የምናከብረው። ኢትዮጵያውያን የሚያስተሣሥረን ገመድ ሊበጠስ የማይችል ጠንካራ መሆኑን ከሚያሳዩን ወቅቶች አንዱ ወርሃ መስከረም ነው። አብዛኞቹ የሀገራችን ብሔረሰቦች የዘመን መለወጫ…

              Read More

                Dhaabbanni “SOS CHILDREN’S VILLAGES” barattoota 360 oliif deeggarsa meeshaalee barnootaa tasise.

                Fulbaana 16,2015 Dhaabbanni tola-ooltummaa Gandoota Daa’immani SOS Damee Harar Biiroo Misooma maallaqaafi Diinagdee Bulchinsa Dirree dhawaa , Biiroo Barnoota Bulchinsa Dirree Dhawaaf Biiroo Dhimmoota Daa’immanifi Hawaasummaa Bulchinsa Dirree Dhawaa waliin ta’uun baasii birrii kuma 500 oliin meeshaalee barnootaa bituun daa’imman daandiirraa 210fi daa’imman qaama miidhaamoo ta’an 150f deeggarsa taasise. Mata-duree “Daa’imni Tokkoleen Kophaa Guddachuu Hinqabu”fi…

                Read More

                  በቢዮ አዋሌ ክላስተር በ68 ሄክታር መሬት ላይ 160 አባወራዎች በኩታ ገጠም የተዘራዉ የቆላ ስንዴ ዉጤታማ መሆኑ ተገለጸ ።

                  በአሰተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራ ከፍተኛ አመራር ቡድን በቢዮ አዋሌ ክላስተር አዋሌ ቀበሌ ገንደ በልአ መንደር በ68 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራዉ የቆላ ስንዴ ያለበት ደረጃ ለማየት በመንደሯ ተገኝተዉ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ።

                  Read More

                    ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች ናቸው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

                    ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለደመራ እና የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የመስቀል በዓል በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በደማቅ ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ነዉ፡፡ በዓሉ ከባህላዊና ኃይማኖታዊ ክንዋኔነቱ አልፎም ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከምትታወቅባቸዉ የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከልም አንዱ ነዉ፡፡ የመስቀል በዓል በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም…

                    Read More

                      ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

                      የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:- 2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣#መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን። ❶#መያዝ #የተፈቀደላቸው ✡️አንሶላ፣ ✡️ትራስ ጨርቅ፣ ✡️የማታ ልብስ፣ ✡️ደረቅ ምግብ፣ ✡️ልብስ፣ቦርሳ፣ ✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ ❷፣#መያዝ #የተከለከሉ ☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ…

                      Read More