የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ለሚያስፈልጋቸዉ ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ፡፡

    የድጋፍ ስነስርዓቱን በማስመልከት የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ በደረጉት መክፈቻ ንግግር ምክር ቤቱ የህዝብ እንደራሴ በመሆኑ የህብረተሰቡን መህበራዊ ችግሮች በመለየት ልዩ ልዩ ድጋፎችን እንደሚየደርግ ገልጸዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በአስተዳደሩ የሚገኙ አነስተኛ ገቢ የለቸው ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት ገበታቸው በመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት እንዳይቀሩ ምክር ቤቱ ይህንን ድጋፍ ማድረጉን አስረድቷል፡፡በመቀጠል የድሬደዋ አስተዳደር…

    Read More

      ወጥነት ያለው የኮሚዩኒኬሽን ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተጠቆመ።

      ይህን ያሉት የድሬዳዋ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በዛሬው እለት በኮሙኒኬሽን ቢሮ አዘጋጅነት በአስተዳደሩ ለሚገኙ የሴክተር መስሪያ ቤቶች እና በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎች እንዲሁም በገጠር ክላስተሮች ላሉ ኮሙዩኒኬተሮች በተዘጋጀ ስልጠና ላይ ነው። በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ኮሙዩኒኬተሮች በቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰቷል። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ…

      Read More

        በድልጮራ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጠው የሲቲስካን ማሽን፤ ከችግር እንደታደጋቸው ተገልጋዮች ገለፁ፡፡

        ከዚህ ቀደም በመንግስት ሆስፒታል አገልግሎቱ ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ የሆነ መንገላታት ይገጥማቸው እንደነበር የተናገሩት ተገልጋዮቹ፤ አቅማቸውን ያላገናዘበ ክፍያ ይጠየቁ እንደነበርም አስታውሰዋል። ተገልጋዮቹ አክለውም በቅርቡ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ስራ የጀመረው የሲቲ ስካን ማሽን፤ ከዚህ ቀደም አገልግሎቱን ለማግኘት ይደርስባቸው የነበረውን እንግልት እና የተጋነነ የገንዘብ ክፍያ እንዳስቀረላቸው ገልፀው፤ በዚህም መደሰታቸውን ተናግረዋል፡፡ የድሬዳዋ ድልጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ…

        Read More

          ድሬደዋ አስተዳደር ማህበረሰብ በምክር ቤት ውክልና አወጣጥ ውይይት ወቅት ያነሳቸው ጥያቄዎች በ2015 በጀት አመት በእቅድ እንዲካተቱ ስምምነት ላይ ተደረሰ ።

          የድሬዳዋ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የን/ኢ/ኢ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እና የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ፈቲያ አደን በጋራ በመሆን በተመራ የውይይት መድረክ በአጠቃላይ የድሬዳዋ ህዝብ የምክር ቤት ውክልና አወጣጥ የውይይት መድረክ ወቅት በዘጠኙም ከተማ ቀበሌ እና በ38ቱ ገጠር ቀበሌዎች ህዝቡ በምክር ቤት ለወከላቸው የህዝብ እንደራሴዎች ያነሳቸውን ጥያቄዎች በመለየትና ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የፌዴራል…

          Read More

            የትግራይ ሴት ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ ዝግጅት

            በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ሴቶች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብር እያካሄዱ ነው። ሴት ሰላምንም ጦርነትንም የማስቆምም ሆነ የማስቀጠል ችሎታው በእጇ ነው ሲሉ በስንቅ ዝግጅቱ ተሳታፊ የሆኑ የትግራይ ሴት ተወላጆች ገልጸዋል። ስንቅ ማዘጋጀት ብቻም ሳይሆን በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ሁሉ ከጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ አሸሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ቁርጠኝነታቸውን ገልጸዋል።…

            Read More

              Bulchiinsa Dirree Dhawaatti guyyaa arraa yaa’iin dhaabbilee amantaa Itoophiyaafi Ministeerri Fayyaa Federaalaa, Biiroo Fayyaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Biiroo Fayyaa Naannoo Harariifi Biiroo Fayyaa Naannoo Soomaalee

              Abbootii Ammantaa waliin tahuun Magaalaa Dirree Dhawaatti waltajjii hubannoo uumuu Dhibee Dhukkuboota daddarboofi kan hindaddabaree irratti mariin bal’aan gaggeeffameera. Weerara koronaa waliin walqabatee waltajjiin ijaarsa dandeettii dhaabbilee amantaa miseensa ta’aniif Hoteela B Kaappitaalitti kennameera. Waltajjiidhuma kanarratti haasaa kan taasisan hoggantuun waajjira fayyaa bulchiinsa Dirree Dhawa Aadde Lemlem bezabe hojiin fayyaa keessatti hojii dhaabbilee fayyaa ykn…

              Read More

                የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተሰሩት ስራዎች የድሬዳዋ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለፀ ።

                የኢትዮጲያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢ.ፌ.ድ.ሪ ጤና ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመተባበር ከኮሮና ቫይረሰ ወረርሺኝ በሽታ ጋር ተያይዞ ወቅታዊ መረጃዎችንና የተግባቦት መንገዶችን በመጠቀም ረገድ የአባል ሃይማኖት ተቋማትን አቅም ማጎልበቻ እንዲሁም ተላላፊ የሆኑና ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል ብሎም ወቅታዊ መረጃን ለመስጠት ይቻል ዘንድ በዛሬው እለት በ ቢ ካፒታል ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ። በዚሁም መድረክ ላይ በመገኘት…

                Read More

                  የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ከተቋማት ጋር የስራ እቅድ ውል ተፈራረሙ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች በድሬደዋ አስተዳደር ቻርተር ቁጥር 416/1996 አንቀጽ 12 እና በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ስነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 11/2009 መሰረት የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች በአስተዳደሩ ከሚገኙ የአስፈጻሚ ተቋማት ጋር የ2015 ዓ.ም የስራ እቅድ ውል የተፈራረሙ ሲሆን በስራ እቅድ ውል ፊርማው ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈትሂያ አደን፤የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሀር፤ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎችና የድሬደዋ አስተዳደር የቢሮ ሀላፊዎች ተገኝቷል፡፡

                  የውል ሰነዱን ያቀረቡት የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት ፅ/ቤት የህግ አወጣጥ ክትትልና ቁጥጥር ሙያዊ ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቴውዎድስ ባቹሬ ሲሆኑ የውሉ አላማ የምክር ቤቱን እና የምክር ቤቱን ቋሚ ኮሚቴዎች በተቋማት ዓመታዊ እቅዶችና አተገባበራቸው ላይ የሚያደርጉት የክትትልና ቁጥጥር ስራዎች በላቀ ደረጃ ውጤታማ፤ ግልጽነትና ተጠያቂነት የተረጋገጠባቸው ማድረግና አስፈላጊነቱና ጠቀሜታውም ቋሚ ኮሚቴዎች በበጀት ዓመቱ የታቀዱ የተቋማትን ግቦች እና…

                  Read More