የ6.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአሰሊሶ ገጠር ቀበሌ ጥርጊያ መንገድ በሁለት ቀን ውስጥ ይጠናቀቃል ::
የድሬዳዋ መንገዶች ባለስልጣን በዘጠና ቀን እቅድ ውስጥ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የድሬዳዋ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ግንባታ ጥገናና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ያሲን አህመድ ተናገሩ፡፡ ከነዚህ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ውስጥ የአሰሊሶ ገጠር ቀበሌ የመንገድ ስራ ይገኝበታል ያሉት ዳይሬክተሩ አሰሊሶን ከሁላሁሉል የሚያገናኝ የጥርጊያ መንገድ እንዲሁም እስከ ለገኦዳ መሄድ የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ግንባታው በባለ ስልጣን…


