International Lotteries On best deposit casino bonus the web During the Lottoland Com

    Blogs Online Pokies Regulations In australia Totally free Revolves Thunderstruck No-deposit British Ideas on how to Gamble Thunderstruck Slot The newest Thor solution, concurrently, becomes triggered to your fifteenth lead to and provides 25 Free Spins to the Running Reels. Spare virtually no time and enjoy a knowledgeable online slots games today—Thunderstruck. Make sure there’s…

    Read More

      በድሬደዋ ገጠር ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ የፀጥታ አካላት ላይ ጥቃት ፈፅመው የነበሩ የኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን አባላት ታጣቂዎች እና ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

      በድሬደዋ ገንደ ገበሬ እና ሌሎች ገጠር ቀበሌዎች ሽብር በመፍጠር እንዲሁም በፀጥታ አካላት ላይ ጥቃትቃት ያደረሱ 5 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ጨምሮ በተለያዩ መንገዶች ለሽብር ቡድኑ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 24 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምስራቅ ኢትዮጵያ የፀትታ ኮማንድ ፖስት ዛራ አስታውቋል። ኮማንድ ፖስቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው የጋራ መግለጫ የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር አቶ አለሙ መግራ የሽብር ቡድኑ…

      Read More

        በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ ተጠናቀቀ።

        ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲገመገም የቆየው የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ የፓርቲ ጽ/ቤቶች የመማማሪያ መድረክ እንዲሁ ተቀራርቦ በመስራት ልምድ መለዋወጫ እንደነበር የፓርቲው አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ጸጋዬ በማጠቃለያው ላይ ገልጸዋል። አክለውም የፓርቲ ስራን ከመንግስት ስራ ጋር በማቀናጀትና በማጣጣም ውጤታማ መሆን ይቻላል ብለዋል። ነገ የዘርፎች መሰረታዊ ፓርቲዎች አፈጻጸም የሚገመገም ይሆናል።

        Read More

          የድሬደዋ አስተዳደር የ2014 በጀት አመት የ100 ቀናት ሪፖርት ግምገማ እየተካሄደ ነው።

          በትላንትና እለት የተጀመረው የ100 ቀናት የስራ አስፈጻሚ ተቋማት ግምገማ ዛሬ ጠዋት የተጠናቀቀ ሲሆን የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ከሰአት በኃላ ጀምሮ እስከ ነገ ድረስ የሚገመገም ይሆናል ፡፡ በሪፖርት ግምገማ መድረኩ ሁሉም ፈፃሚ ተቋማት የመቶ ቀናት የመደበኛ እና የፕሮጀክት የእቅድ አፈፃፀም ሪፓርት አቅርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል። የሪፖርት ግምገማ መድረኩን የመሩት የአስተዳደሩ ከንቲባ…

          Read More

            ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት በዲፕሎማሲው አውድ መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

            የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት ከዚህ ቀደም የነበረው የግንኙነት መንፈስ እየተቀየረ ለመሆኑ ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫቸውን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህግ ማስከበሩ ዘመቻ ዙሪያ ለፕሬዚዳንቱ እንዳብራሩ የገለፁት አምባሳደር ዲና ፥ የሰብአዊ መብት…

            Read More

              ሰሞኑን በ03 ቀበሌ ገንደ ዲፖ/ገንደ ሮቃ አካባቢ በተከናወነ ህግ የማስከበር ተግባር ምክንያት፤ በአካባቢው ተደራጅተው በሚሰሩ ወጣቶች ላይ ቅሬታ መፈጠሩን ተረድቻለሁ።

              ከወጣቶቹ ጋር በመወያየት፤ ስራቸውን በህጋዊ መንገድ መቀጠል እንዲችሉ ከመግባባት ደርሰን፤ የስራ መመሪያ ተሰጥቷል። ልዩነቶቻችንን በውይይት በመፍታት፤ የተበላሹ እና ህገወጥ ተግባራትን ስርዓት እያስያዝን፤ ወጣቶችን የድሬዳዋ የለውጥና የእድገት ኃይሎች ማድረጋችንን እንቀጥላለን።

              Read More

                Why Cinema ana ruiz maxim Beats Showmanship

                The less likely that the contemporary value of taking will change any time soon since there is sufficient interest in it does. The following there are several home City Movie theaters’ computer chip expenditures and also other services. If you are looking one hundred% proof the Town’azines taking is actually vegan, and commence contact any…

                Read More

                  አስተዳደሩ ባዘጋጀው ስምፖዚይም እንዲገኙ ተጋብዘዋል።

                  በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ የሚደርገውን ኢፍትሃዊ ጫና በመቀልበስ፣ የሀገራችንን ጥቅም ማስጠበቅ ይቻል ዘንድ እና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን ለማጠናከር በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲሱን የፈረንጆች ዓመት መሰረት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት እንድትመጡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ በኩል የእናት አገር ጥሪ በተደረገላችሁ መሰረት በሚካሄደው ስኬታማ የዳያስፖራ ማህበረሰብ ንቅናቄ ላይ ለመሳተፍ እና ድጋፍም ለማድረግ እንደመጣችሁ…

                  Read More