በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ ተጠናቀቀ።

    ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲገመገም የቆየው የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ የፓርቲ ጽ/ቤቶች የመማማሪያ መድረክ እንዲሁ ተቀራርቦ በመስራት ልምድ መለዋወጫ እንደነበር የፓርቲው አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ጸጋዬ በማጠቃለያው ላይ ገልጸዋል።
    አክለውም የፓርቲ ስራን ከመንግስት ስራ ጋር በማቀናጀትና በማጣጣም ውጤታማ መሆን ይቻላል ብለዋል።
    ነገ የዘርፎች መሰረታዊ ፓርቲዎች አፈጻጸም የሚገመገም ይሆናል።